0 #FastMereja I የኦሮሚያ ክልል የመንግስትን የሰላም ጥሪ ለተቀበሉ የቀድሞ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት አመራሮች ሹመት ሰጥቷል፡፡ በዚህ መሰረትም፡- 1. አቶ ያደሳ ነጋሳ በቢሮ ሃላፊ ማዕረግ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የሰላምና ደህንነት ጉዳዮች አማካሪ 2. አቶ ኦሮሚያ ረቡማ የኦሮሚያ ክልል ዓቃቤ ሕግ ምክትል ሃላፊ 3. አቶ ቶሌራ ረጋሳ የኦሮሚያ ክልል ጸጥታና አስተዳደር ቢሮ ምክትል ሃላፊ #ፖለቲካ
8 comments
ወይኔ በላቸዉ፣ ወይኔ በላቸው ።
ሰላም ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ: ልመና መጥፎ ነው ቢቸግርኝ ነው ፊታችሁ የምቆመው!!!
ረድዋን ሀሂመድ እባላለሁ። መምህር ነኝ። ለ4ወር ደመወዜን አላገኘሁም። እናንተ ኢትዮጵያውያን ላይ ተስፋ አድርጌ ይህን ጥሪ እያቀረብኩ ነው። ፈጣሪ ይባርካችሁ፣ የልባችሁንም ይፈጽምላችሁ። ከልብ አመሰግናለሁ።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE)
የሂሳብ ቁጥር፡ 1000193625887
የሂሳብ ባለቤት፡ ረድዋን ሀሂመድ
እንኳን ደስ አለን ዛሬ የደስታ ቀን ነው ፀሀይ 2 የተሳካ በረራ አደረገች ለሸኔ ስልጣን ተሰጠ❤❤❤
የመንግስት ስልጣን ለማግኘት መማር አያስፈልግም
መሳሪያ ይዞ ወደ ጫካ
እሽ
እከ ክ የሆነ መንግስት
አይ ኦሮሚያ ማነው ግን አይለፍልሽ ብሎ የረገማት
እስክንድር ነጋንም ባሰቡት