#FastMereja I የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በቀድሞው የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር ደኤታ አቶ ታዬ ደንደአ ላይ በፍርድ ቤት ተወስኖ የነበረውን የአራት ዓመታት እስር ፍርድ ሙሉ በሙሉ ማጸናቱን አስታወቀ። …
ችሎት
-
-
#FastMereja | በጌዴኦ ዞን ይርጋጨፌ ከተማ አዲስ የተወለደ ህፃን ወልዳ በመቃብር ቦታ በመጣል ለሞት የዳረገችው ወ/ሮ ዘርቱ ሃይሌ የ6 ዓመት ከ3 ወር ጽኑ እስራት ተቀጣች። ፍርድ ቤቱ ተከሳሿን በፈፀመችው የሰውን …
-
#FastMereja I ሰኔ 28 ቀን 2018 ዓ.ም. በምስራቅ ጎጃም ዞን ሉማሜ ከተማ “መርጌታ ስመኘው የባህል መድኃኒት” በሚል የሐሰት ስም በመጠቀም፣ ከአንድ የአርባ ምንጭ ከተማ ነዋሪ ላይ 827 ሺህ ብር ያጭበረበሩ …
-
#FastMereja I በሰሜን ሸዋ ዞን የፊቼ ከተማ አስተዳደር፣ የፖሊስ የደንብ ልብስ በመልበስ እና የጦር መሳሪያ በመያዝ የዘረፋ ወንጀል ስትፈጽም የነበረች ሴት በቁጥጥር ስር ዋለች። ተጠርጣሪዋ አበባ ቁንቢ ትባላለች። የፊቼ ከተማ …
-
#FastMereja I የዎላይታ ሶዶ ከተማ አረዳ ክፍለ ከተማ ህብረት ቀበሌ ውስጥ በቤት ኪራይ ምክንያት የተከራዩን ጥርስ የሰበረው አከራይ 6 ዓመት ከ 6ወር ጽኑ እስራት መቀጣቱን የአራዳ ክ/ከተማ ፖሊስ አዛዥ ም/ኢ/ር …
-
#FastMereja I በፌስቡክ ገጹ ላይ የእስልምና ሃይማኖትን ክብር የሚነኩ ምስሎችንና የጥላቻ ንግግሮችን ሲያሰራጭ የነበረው ደሳለኝ በቀለ ጃላታ የተባለ ተከሳሽ፣ በ8 ወር እስራት እንዲቀጣ ተወሰነበት። ተከሳሹ በየካቲት ወር 2018 ዓ.ም በግል …
-
#FastMereja – በዎላይታ ሶዶ ከተማ ውስጥ የሚገኘውን የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን /EBC/ የዎላይታ ሶዶ ቅርንጫፍ ሎጎ የሰረቀው ግለሰብ 7 ዓመት ጽኑ እስራት መቀጣቱን የአራዳ ቀበሌ ፖሊስ አዛዥ ም/ኢንስፔክተር ደርጉ አሳሌ ገለፁ። …
-
#FastMereja I ዎላይታ ሶዶ ከተማ መሃል ቀበሌ ውስጥ ክርስቲያን አጠቃላይ ሆስፒታል አከባቢ ራሱን ዶክተር ነኝ በማለት ሲያጭበረብር የነበረ አንድ ግለሰብ የሞባይል ስልክ ሲሰርቅ መያዙን የቀበሌው ፖሊስ አዛዥ ኢንስፔክተር ብረሃኑ ባልቻ …
-
#FastMereja I የወንጀል ድርጊቱ የተፈፀመዉ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በካፋ ዞን ጨና ወረዳ ዉስጥ ነዉ። የወንጀል ድርጊቱን ፈፃሚ ተከሳሹ ጥላሁን አሰፋ ይባላል። የጨና ወረዳ ፖሊስ በምርመራዉ እንዳረጋገጠዉ ተከሳሹ በጨና …
-
#FastMereja I ወላጅ እናት ወ/ሮ ሀና በየነ ትባላለች የድሬዳዋ ከተማ ገንደቆሬ ሰፈር ነዋሪ ስትሆን ከቀድሞ ባሏ ጋር የተፈታችው ይህቺ ሴት ከእሷ ጋር እየኖረ ባለው ሌላ ወንድ ከአብራኳ የወጣችውን የገዛ ሴት …
-
ችሎት
ለ29 አመታት በቋጠረው ቂም ተነሳስቶ የነፍስ ግድያ ወንጀል የፈፀመው ተከሳሽ ግለሰብ የቅጣት ውሳኔ ተላለፈበት ።
by FastMerejaby FastMereja#FastMereja I ዕለቱ ጥር 2 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 በሚሆንበት ግዜ በድሬዳዋ ከተማ ወረዳ 6 በልዩ ቦታው ፈረስ መጋላ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ የግድያ ወንጀል መፈፀሙን ከፖሊስ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል …
-
#FastMereja I ተከሳሽ ኑረዲን አብዱማሊክ በ30/03/2017 ዓም ረፋድ 5:00 ሰዓት በምስራቅ ሐረርጌ ደደር ከተማ የ10 አመት ታዳጊን «ለምን የእኔ ሳር ላይ ትፀዳዳለህ» በማለት ህፃኑን ሰገራውን በግድ እንዲያሸት እንዲሁም በባዶ እጁ …
-
#FastMereja I የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፤ ባሳለፍነው ሳምንት በሁለት ክሶች ጥፋተኛ የተባሉት የቀድሞ የሀዋሳ ከተማ ከንቲባ ረዳት ፕሮፌሰር ፀጋዬ ቱኬ ላይ 13 ዓመት ፅኑ እስራትና 21 ሺህ ብር …
-
#FastMereja I ወንጀሉ የተፈጸመው የካቲት 18 ቀን 2017 ዓ/ም ከሌሊቱ 8:00 ሠዓት በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 8 ልዩ ቦታው አዋሬ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ነው። ተከሳሽ ሄኖክ መኮንን በኮሪደር ልማት ላይ የተገጠሙ …
-
ችሎት
የኮሪደር ልማት ባሉ ዘንባባዎች ላይ የተተከሉ መብራቶችን የሰረቀ ተከሳሽ እጅ ከፈንጅ ይዞ በ6 ዓመት ከ6 ወር እስራት ማስቀጣቱ
by FastMerejaby FastMerejaየኮሪደር ልማት ባሉ ዘንባባዎች ላይ የተተከሉ መብራቶችን የሰረቀ ተከሳሽ እጅ ከፈንጅ ይዞ በ6 ዓመት ከ6 ወር እስራት ማስቀጣቱን የየካ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ገለፀ፡፡ #FastMereja I አላዛር ግሩም የተባለ ተከሳሽ ጨለማን …
-
#FastMereja I የሰው ልጅ ለገደላቸው እንስሳት ሁሉ በህግ ቢጠየቅ እስር ቤቶች በሰዎች ይሞሉ ነበር፡፡ ከወደ ሱዳን ያጋጠመው ክስተት ግን ለየት ያለ ነው፡፡ ነገሩ እንዲህ ነው፡፡ በጎረቤት ሀገር ሱዳን ምስራቃዊ የሀገሪቱ …
-
#FastMereja I የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 1ኛ ልዩ ልዩ ከባድ ወንጀል ችሎት ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ደህንነት ጋር ተያይዞ በወንጀል የተከሰሱት እነ ዮሃንስ ዳንኤል እንዲከላከሉ ብይን ሰጠ። የፍትህ ሚኒስቴር የተደራጁና ድንበር …
-
#FastMereja I የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ በደረሰው የተገልጋይ ጥቆማ የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ተስፋዬ አያለው እንዲሁም የነዋሪ መረጃ፣ ህትመት ስርጭት እና ቁጥጥር ቡድን መሪ …
-
ችሎት
ባህላዊ መድኃኒት ቀማሚ ነኝ ብርሽንም አበዛልሻለው በማለት ከአንዲት ግለሰብ ከ736ሺ ብር በላይ ያታለለው ተያዘ
by FastMerejaby FastMereja#FastMereja I ባህላዊ መድኃኒት ቀማሚ ነኝ ፀሎት አደርግልሻለው ብርሽንም አበዛልሻለው በማለት ከአንዲት ግለሰብ ከ736ሺ ብር በላይ ያታለለው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ፤ ግለሰቡ በተላከለት ገንዘብ ባጃጅ መግዛቱንም የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ …
-
#FastMereja I የሜትር ታክሲ አገልግሎት ፈላጊ በመምሰል አሽከርካሪዎችን በመደብደብ 2 ተሽከርካሪዎችን ይዘው የተሰወሩ 2 ተከሳሾች በሁለት መዝገብ እያንዳንዳቸው በ22 ዓመት ፅኑ እስራት ተቀጡ። ሀዱሽ አባዲ እና ብርሀኑ ኃይሌ የተባሉ ተከሳሾች …
-
ችሎት
የቀድሞ የሀዋሳ ከተማ ከንቲባ ረ/ፕሮፈሰር ፀጋዬ ቱኬ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ከቀረበባቸው ሁለት ክሶች በነፃ ተሰናበቱ።
by FastMerejaby FastMereja#FastMereja I #ችሎት I የቀድሞ የሀዋሳ ከተማ ከንቲባ ረዳት ፕሮፈሰር ፀጋዬ ቱኬ የሕግ ጠበቃቸው አቶ ገብረመድህን ተክሌ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ እንደገለፁት በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሀዋሳ ማዕከል ከቀረበባቸው ከባድ የሙስና ወንጀል …
-
በቀድሞ ደቡብ ክልል ደራሼ ልዩ ወረዳ ሆቴል ቀበሌ ውስጥ ለፀጥታ ሥራ የተሰማሩ የፖሊስ አባላትን በመክበብ ተኩስ ከፍተው ሰባ አምስት የፖሊስ አባላትን በመግደል ወንጀል የተከሰሱ 75 ተከሳሾች በጽኑ እስራት ተቀጡ። ድርጊቱ …
-
በማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልል፣ በጉራጌ ዞን፣ ገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ የ11 ዓመት እድሜ ያላትን የአብራኩ ክፋይ የሆነች ልጁን የደፈረው አባት ውሳኔ እንደተላለፈበት የክልሉ ፖሊስ አስታውቋል። ተከሳሽ ሙሂዲን ወራቄ የግል ተበዳይ (ልጁ) …