የሰብአዊ እርዳታ ተኩስ ማቆም ስምምነት ላይ መድረስ እጅግ አጠራጣሪ በመሆኑ እና የሀገር ውስጥ እንዲሁም የውጭ ሀገር ስደቱ እየባሰ በመምጣቱ የሱዳን ጦርነት ወደ ባሰ ግጭት የሚያመራ ይመስላል። የሱዳን የሉዓላዊነት ምክር ቤት …
ፖለቲካ
-
-
በሱዳን እየተካሄደ ያለው ደም አፋሳሽ ግጭት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየባሰበት ይገኛል። በጀነራል አብደል ፈታህ አል-ቡርሃን የሚመራው የሱዳን ጦር እና አጋሮቹ ካርቱምን እና ኡምዱርማንን መልሰው ከተቆጣጠሩበት ጊዜ ጀምሮ በንጹሃን ዜጎች ላይ …
-
#FastMereja I ባለፉት 5 ዓመታት (ከ2014 እስከ 2018 ዓ.ም) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የነበሩት ታዋቂው ተቃዋሚ ፖለቲከኛ ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ፣ የፓርላማ ቆይታቸውን ማጠናቀቃቸውን ተከትሎ ከማንኛውም ቀጥተኛ የፖለቲካ እንቅስቃሴ ራሳቸውን …
-
ፖለቲካ
“ኢትዮጵያ ውስጥ በርካታ ሥራ ቢኖርም ሰራተኛ ማግኘት በጣም ከባድ ሆኗል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
by FastMerejaby FastMereja#FastMereja I ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ ውስጥ በርካታ ሥራ ቢኖርም ሰራተኛ ማግኘት በጣም ከባድ ሆኗል አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ጥያቄዎች በሰጡት ምላሽና ማብራሪያ፥ ወላጆች …
-
#FastMereja I አዲስ አበባ በኢትዮጵያ የሙዚቃ ኢንዱስትሪ ውስጥ ደማቅ አሻራ ያሳረፈው ታዋቂው የዜማና ግጥም ደራሲ እንዲሁም የሙዚቃ አቀናባሪ ካሙዙ ካሣ፣ በዘንድሮው የሀገሪቱ የፖለቲካ እንቅስቃሴ ውስጥ በንቁ ተሳትፎ ለመሳተፍ መወሰኑን ገለጸ። …
-
#FastMereja I የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በእስራኤል ፓርላማ ተገኝተው ባደረጉት ንግግር፣ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ጥልቅ ግንኙነት የሚገልጽ ልዩ አስተያየት ሰጥተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በንግግራቸው ወቅት “እስራኤል የአባት ሀገር ስትሆን …
-
#FastMereja I የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ የሱዳን ወታደራዊ ጁንታ መሪ የሆኑት አብደል ፋታህ አል-ቡርሃን በሚቀጥለው ወር ወደ አዲስ አበባ ለማድረግ ያቀረቡትን የጉብኝት ጥያቄ ውድቅ ማድረጋቸውን ሱዳን ትሪቡን የዲፕሎማቲክ ምንጮች …
-
ፖለቲካ
የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ በትግራይና አማራ ክልሎች ላይ ያስተላለፈው ውሳኔ እንዲታገድ አዘዘ
by FastMerejaby FastMereja#FastMereja I የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት እና በትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት አወዛጋቢ በሆኑ የምርጫ ክልሎች ላይ ያስተላለፈው ውሳኔ በጊዜያዊነት እንዲታገድ ትእዛዝ ሰጠ። …
-
ፖለቲካ
ግብፅ ለኢትዮጵያ አዲስ አማራጭ አቀረበች፦ “ለዓባይ ውሃ ተለዋዋጭ ከሆናችሁ፣ ለባህር በር ድጋፍ እናደርጋለን”
by FastMerejaby FastMereja#FastMereja I ግብፅ በዓባይ ውሃ ክፍፍል ላይ ኢትዮጵያ “ተለዋዋጭ” አቋም የምታሳይ ከሆነ፣ ሀገሪቱ ቀይ ባህርን የምታገኝበትን መንገድ ከአፍሪካ ወዳጆቿ ጋር በመሆን ለመደገፍ ዝግጁ መሆኗን ገለጸች። “ዘ ናሽናል” የካይሮ ምንጮችን ጠቅሶ …
-
#FastMereja I የትግራይ የቀድሞ የጊዜያዊ መስተዳደር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአከራካሪ የምርጫ ክልሎች ላይ ያስተላለፈው ውሳኔ የሀገሪቱን ሰላም ይበልጥ የሚያውክ ነው ሲሉ ክርክራቸውን አቀረቡ። ምርጫ ቦርድ …
-
#FastMereja I የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ዛሬ የካቲት 16 ቀን 2018 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ፣ የፌዴሬሽን ምክር ቤት በአከራካሪ የምርጫ ክልሎች ላይ ያስተላለፈው ውሳኔ ሕገ-መንግሥቱንና የፕሪቶሪያውን ስምምነት የጣሰ ነው ሲል በጽኑ ኮነነ። …
-
#FastMereja I የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ወቅት በአማራ እና በትግራይ ክልሎች መካከል አከራካሪ በሆኑ አምስት የምርጫ ክልሎች ላይ የሚከናወነውን የምርጫ ሂደት በተመለከተ ከፌዴሬሽን ምክር ቤት የተላለፈለትን ውሳኔ …
-
ፖለቲካ
“በሰሓርቲ ወረዳ ነዋሪዎች በሰራዊቱ የተፈጸመ በደል የለም፣ የጸጥታ ሀይሉን እና አመራሩን ሆን ተብሎ ከህዝብ ለመነጠል እየተሰራ
by FastMerejaby FastMereja“በሰሓርቲ ወረዳ ነዋሪዎች በሰራዊቱ የተፈጸመ በደል የለም፣ የጸጥታ ሀይሉን እና አመራሩን ሆን ተብሎ ከህዝብ ለመነጠል እየተሰራ ነው” ሲል የክልሉ የጸጥታ ቢሮ አስተባበለ #FastMereja I በትግራይ ክልል የሚገኙ የጸጥታ ሀይሎችን እና …
-
#FastMereja I የኦሮሚያ ክልል የመንግስትን የሰላም ጥሪ ለተቀበሉ የቀድሞ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት አመራሮች ሹመት ሰጥቷል፡፡ በዚህ መሰረትም፡- 1. አቶ ያደሳ ነጋሳ በቢሮ ሃላፊ ማዕረግ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የሰላምና ደህንነት …
-
የጋምቤላ ህዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ጉባዔ ወይዘሮ አለሚቱ ኡሞድን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ ሹሟል፡፡ የክልሉ ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 6ኛ ዙር 3ኛ የስራ ዘመን 2ኛ …
-
ባለፉት አስርት ዓመታት በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ጉልህ ሚና ይዞ የቆየው ህወሓት (ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ) “በ50 ዓመት ታሪኬ ከባዱ ፈተና ተጋርጦብኛል” አለ። ፓርቲው በትግራይ ክልል መዲና መቀለ ለቀናት ሲያካሂድ የነበረውን …
-
ዜናፖለቲካ
በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ኢ/ር ስለሺ በቀለ የአገልግሎት ዘመናቸውን አጠናቀው ወደ ሀገር ቤት እየተመለሱ ነው ተባለ
by FastMerejaby FastMerejaላለፉት ሁለት ዓመታት በአሜሪካ የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛ እና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሆነው ያገለገሉት ስለሺ በቀለ (ዶ/ር) የአገልግሎት ዘመናቸውን አጠናቀው ወደ ሃገር ቤት መጠራታቸውን በአሜሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በማህበራዊ ትስስር ገጹ ባጋራው …
-
የትግራይ ክልል በፌዴራል መንግሥት ውስጥ ቀጥተኛ ውክልና እንዲኖረው ሕወሓት እንደጠየቀና ይህንንም ከፌዴራል መንግሥት ጋር በቀጣይ በሚደረግ የፖለቲካ ውይይት ለመፈጸም ስምምነት መደረሱ ተሰማ። የሰሜን ኢትዮጵያን ጦርነት የቋጨው የፕሪቶሪያው ግጭትን በዘላቂነት የማቆም ስምምነት …