#FastMereja I በቲክቶክ መንደር ሰሞኑን የብዙዎችን ቀልብ የሳበ አንድ ድንቅ ጥንድ ታይቷል። አንዱ “ወፍራሙ” ሌላዋ “ቀጭኗ” እየተባሉ በማኅበራዊ ሚዲያ መነጋገሪያ የሆኑት ግዛቸው እና አመርቲ፣ ፍቅር በቁጥር እና በክብደት እንደማይለካ በተግባር …
ልዩ ልዩ
-
-
#FastMereja I በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ በመጀመሪያ ዲግሪ በሕክምና ሳይንስ (Doctor of Medicine) ሲያጠኑ የቆዩ 17 የስልጤ ዞን የሀይረንዚ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት የበኩር ልጆች በደመቀ ሁኔታ ተመርቀዋል። …
-
#FastMereja I በድሬዳዋ ከተማ በተለምዶ “ቀፊራ ብረታብረት” ተብሎ በሚጠራው ሰፈር፣ አስገራሚና ብርቅዬ ተፈጥሯዊ ክስተት ተሰማ። በአካባቢው የሚገኝ ግለሰብ ንብረት የሆነች ፍየል፤ ስምንት እግር፣ አራት ጆሮ እና ሁለት የሴት ጾታ ብልት …
-
#FastMereja I ቃል ኢንተርናሽናል ሜካፕ ማሰልጠኛ ተቋም ለ46ተኛ ዙር በተለያዩ የዉበት መስኮች ያሰለጠናቸዉን ከ50በላይ ተማሪዎችን ቦሌ በሚገኘዉ ሳማራ ሆቴል በደመቀ ሁኔታ አስመርቋል። በሜካፕ፣ በጥፍር፣ በጸጉር በአይላሽ ሽፋሽፍት የውበት ሞያ ዘርፎች …
-
#FastMereja I በማህበራዊ ሚዲያ በጎ ተፅዕኖ ለሚያሳድሩ፣ ለውጥ ለሚያመጡ ግለሰቦች እና ተቋማት እውቅና የሚሰጠው “የቅን ልቦች” ፕሮግራም፤ የየካቲት ወር 2018 ዓ.ም የውድድር ውጤቱን ይፋ አድርጓል። በዚህም መሰረት አዶናይ (Adonay) እና …
-
#FastMereja | የአዲስ መሶብ ዲጂታል አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር የነበሩት አቶ ዮናስ አለማየሁ፣ ከየካቲት 25 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የ“መሶብ” አገልግሎት ዋና ስራ-አስፈፃሚ ሆነው በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር …
-
#FastMereja I በአዲስ አበባ የካ ክፍለ ከተማ ነዋሪ የሆኑት አቶ አበበ ብርሃኑ፣ በ2018 ዓ.ም በቆረጡት የዝሆን ሎተሪ የ1 ሚሊዮን ብር ባለዕድል መሆናቸው ተገለጸ። አቶ አበበ ብርሃኑ ዕድለኛ የሆኑት በዝሆን ሎተሪ …
-
#FastMereja I ቴምር ፕሮፐርቲስ በወንድም ካሊድ ፋውንዴሽን ባዘጋጀው የኢፍጣር መርሀግብር ላይ ለፋውንዴሽኑ የ5 ሚሊዮን ብር የገንዘብ ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ። በዚህ ታላቅ የኢፍጣር ስነ-ስርዓት ላይ የዲቦራ ፋውንዴሽን መስራች አቶ አባዱላ ገመዳን …
-
#FastMereja I አዋሽ ባንክ የ1447ኛውን የረመዳን ወር ምክንያት በማድረግ፣ “ከአዋሽ ለወዳጅ” በሚል መሪ ቃል በሸራተን አዲስ ሆቴል ታላቅ የኢፍጣር መርሃ-ግብር ዛሬ አካሄደ። በጤና እና ማህበራዊ ዘርፍ ለሚሰሩ 7 የበጎ …
-
#FastMereja I የዓለም ጤና ድርጅት (WHO) ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም፣ “ሚሻል ሁሴን ሾው” በተሰኘው የፖድካስት ፕሮግራም ላይ ቀርበው በልጅነታቸው በኩፍኝ በሽታ ስለሞተው ታናሽ ወንድማቸው አሳዛኝ ትዝታ አጋርተዋል። ዶ/ር ቴዎድሮስ …
-
#FastMereja I የኦሮሞ ጥናት ማህበር በተለያየ ርዕሰ ጉዳይ ላይ የተጻፉ አራት መጻህፍት የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ በተገኙበት ተመርቀዋል። አቶ ሽመልስ በዚሁ ወቅት እንደተናገሩት በክልሉ በትምህርት እና በቴክኖሎጂ ተወዳዳሪ …
-
#FastMereja I “ለምስክርነት የቆየች ህይወት” የተሰኘው በዮድ አቢሲኒያ ባለቤት የቀኝ አዝማች በኩረ ምዕመን ትዛዙ ኮሬ መጽሐፍ ሊመረቅ ነው። መፅሐፉ ከልጅነት እስከዛሬ ያሳለፉትን ውጣ ውረድ እና የህይወት ታሪካቸዉን የሚገልፅ መፅሐፍ እንደሆነ …
-
#FastMereja I ገንቢዎችን ለማበረታታት እና አዳዲስ ወደ ዘርፉ የመጡ አልሚዎችን ተነሳሽነት ለመጨመር ዓለማ ያደረገው ኢትዮ ሪል እስቴት አዋርድ መዘጋጀቱን አዘጋጁ አርክ ኤቨንት ኦርጋናይዘር ዛሬ ነሃሴ 16/2017 ዓ.ም በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ …
-
#FastMereja I ቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ የ2025 ሽልማት ኖቬምበር 22/2025 (ህዳር 13/2017 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ኮንቬንሽን ሴንተር እንደሚካሄድ ዛሬ በስካይ ላይት ሆቴል በተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ ተነግሯል። የ2025 ቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ G-Power …
-
#FastMereja I የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለስልጣ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በመርካቶ እና በመሳለሚያ አካባቢ በመንገድ ሽንት በመሽናት ደንብ ቁጥር 167/2016 የተላለፉ 50 ግለሰቦች እየዳዳቸው 2000 ብር በድምሩ …
-
#FastMereja I ኩል የፋሽን ዲዛይን፤ የሜካፕ እና የሞዴሊንግ ማሠልጠኛ ተቋም ላለፉት 12 ወራት ያሠለጠናቸው ከ200 በላይ የሚሆኑ ሠልጣኞቹን ለአራተኛ ጊዜ ታዋቂ ግለሰቦች፣ የኢንዱስትሪ ባለቤቶች፤ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች፣ አርቲስቶች፣ የተማሪ ወላጆች …
-
#FastMereja I ጓደኛሞቹ የገና ስጦታ ሎተሪን የ1ኛ ዕጣ 10 ሚሊዮን ብሩን ለሁለት ተካፍለውታል፡፡ ጓደኛሞቹ ገደፋው ከበደ እና ሙላቱ መንግስቴ በስራ ቦታቸው አካባቢ ካዛንችስ ብዙውን ጊዜ ቁርስ በሚበሉበት ምግብ ቤት ቁርስ …
-
ልዩ ልዩ
አገልጋዮች በቅዳሴና ለሌሎች መንፈሳዊ አገልግሎት ሰዓት ሞባይል ስልክ ይዘው ወደ ቤተ ክርስቲያን እንዳይገቡ መከልከሉን የአዲስ
by FastMerejaby FastMerejaአገልጋዮች በቅዳሴና ለሌሎች መንፈሳዊ አገልግሎት ሰዓት ሞባይል ስልክ ይዘው ወደ ቤተ ክርስቲያን እንዳይገቡ መከልከሉን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት አስታወቀ። አገልጋዮች በቅዳሴና ለሌሎች መንፈሳዊ አገልግሎት ሰዓት ሞባይል ስልክ ይዘው ወደ ቤተ …
-
#FastMereja I በደራሲ ማክዳ አርሺ Shining As I am በእንግሊዝኛ ግጥም ተፅፎ በታገል ሰይፉ ወደ አማረኛ የተተረጎመው “እንዳለሁ አበራለሁ” የተሰኘው መፅሃፍ የካቲት 16 ቀን 2017 ዓ.ም በአሜሪካን ሃገር ሲልቨር ስኘሪንግ …
-
#FastMereja I በአዲስ አበባ ከተማ ባለፉት ስድስት ወራት ውስጥ የመንገድ አጠቃቀም ሕግን ተላልፈው የተገኙ፤ ከ18 ሺሕ በላይ እግረኞች የገንዘብ መቀጮ እንዲቀጡ መደረጉን የከተማ አስተዳደሩ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን ለአሐዱ አስታውቋል፡፡ በባለስልጣኑ …
-
#FastMereja I የአዲስ አበባ ከተማ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ኢስት አፍሪካ ድርጅት የህንፃ ግንባታ ድርጅት በኮሪደር ልማት በተሠራ አስፓልት በማቆሸሹ በደንብ ማስከበር ባለስልጣን ኦፊሠሮች 300,000 /ሦስት …
-
#FastMereja I የፓን አፍሪካኒዝም አዲስ መንፈስ በግሎባላይዜሽን፣ በኢኖቬሽን መር የኢኮኖሚ ውህደት ለሰላም ግንባታ በሚል መሪ ሐሳብ እየተካሄደ በሚገኘው የአፍሪካ ወጣት መሪዎች ዓለም አቀፍ የዲፕሎማሲ ኮንፈረንስ ላይ ለአዲስ አበባ ወጣቶችና ስፓርት …
-
አፍሪ ክለብ ኦቨርሲስ ኮንሰልተንሲ ሼር ካምፓኒ ድምፃዊ ቤተልሔም ሸረፈዲንን የብራንድ አምባሳደር አድርጎ ዛሬ ነሃሴ 08/2016 ዓ.ም በሳፋየር አዲስ ሆቴል በተከናወነ ፕሮግራም ሾመ። ደርጅቱ የሚሰጣቸው አገልግሎቶች የዉጭ አገር ስራ ዕድል ፈለጊ …
-
ከመክፈቻው ጀምሮ ውዝግብ የነበረው የፓሪስ ኦሎምፒክ ትናንት ፍፃሜውን አግኝቷል። ከመክፈቻው በፊት አዘጋጁ አካል ከ200ሺህ በላይ ኮንዶም እንዳዘጋጀ ጠቅሶ ነበር ትናንት ፍፃሜውን ሲያገኝ በፓሪስ ኦሎምፒክ 200,000 የወንድ ኮንዶም፣ 20,000 የሴት ኮንዶም …