#FastMereja I በአረብ ሀገር በቤት ሠራተኝነት በነበረችበት ወቅት ከባድ ሰቆቃና ድብደባ ያሳለፈችው ወይንሸት አየነው፡ ሁሉንም ፈተናዎች በጽናት በመወጣት ሁለተኛውን የሕዝብና የባህል አልባሳት መሸጫ ሱቋን በዛሬው ዕለት በመሃል 22 መርካቶ ህንፃ …
ቢዝነስ
-
-
#FastMereja I በኮይ ፈጬ እና በዙሪያው ባሉ አካባቢዎች የሚስተዋለውን የመዝናኛ ቦታዎች እጥረት ለመቅረፍ የሚያስችል፣ በ300 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተገነባው “ከንረቢ ጫላ” የተሰኘው ዘመናዊ ሆቴልና መዝናኛ ተጠናቆ ለምርቃት መዘጋጀቱን …
-
#FastMereja I ዓለም አቀፍ የስማርት ስልኮች አምራች የሆነው ሆነር (HONOR) በይፋ ወደ ኢትዮጵያ ገበያ መግባቱን በአዲስ አበባ ስካይላይት ሆቴል ባካሄደው መርሃ ግብር አስታወቀ። በምረቃው ላይ ከፍተኛ አመራሮች፣ የሚዲያ ተወካዮች እና …
-
#FastMereja | የሀገር ውስጥ አቅምን በማጎልበት ረገድ የሚጠቀሰው ሳሬም ፈርኒቸር ጥራታቸውን የጠበቁ ምርቶቹን ለደንበኞች ይበልጥ ተደራሽ ለማድረግ ያለመውን 3ኛ ቅርንጫፉን ዛሬ ነሐሴ 23 ቀን 2018 ዓ.ም በቦሌ ቡልቡላ በይፋ ከፈተ። …
-
#Fastmereja I ባማኮን ሪል እስቴት በቦሌ አዉሮፕላን ማረፊያ አካባቢ የገነባውንና ግንባታው ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቀውን ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርታማ ህንፃ በዛሬዉ እለት በይፋ መርቆ ለደንበኞቹ አስረከበ። ፕሮጀክቱ በሀገሪቱ የታየውን ከፍተኛ የኢኮኖሚ ጫና …
-
#FastMereja I አትሌት ገንዘቤ ዲባባ በስፖርት ዓለም ባካበተችው ስኬት ታግዛ፣ በኢትዮጵያ እያደገ ባለው የሪል እስቴት ንግድ ዘርፍ አዲስ ኢንቨስትመንት መጀመሯን የፋስት መረጃ ሰምቷል። #ቢዝነስ
-
#FastMereja I አዋሽ ኢንሹራንስ በ2018 በጀት ዓመት ከ6.1 ቢሊዮን ብር በላይ አጠቃላይ የአረቦን ገቢ (GWP) በመሰብሰብ የ35 በመቶ ከፍተኛ ዕድገት ማስመዝገቡንና በግሉ የመድን ዘርፍ የገበያ መሪነቱን በይፋ ማስቀጠሉን አስታወቀ። ኩባንያው …
-
#Fastmereja I ሙሉ በሙሉ ከወለድ ነፃ የፋይናንስ ተቋም በመሆን የሚታወቀው ዘምዘም ባንክ፣ ከኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን (ECMA) ይፋዊ የአክሲዮን ምዝገባ ማፅደቂያ ማግኘቱን አስታወቀ። ባንኩ ከግብይት አማካሪው ወጋገን ኢንቨስትመንት ባንክ ጋር …
-
#FastMereja I አዋሽ ባንክ እ.ኤ.አ. ጁን 30 ቀን 2026 በተጠናቀቀው የሒሳብ ዓመት በታሪኩ ከፍተኛ የተባለውን እመርታ በማስመዝገብ፣ ጠቅላላ የተቀማጭ ገንዘብ መጠኑን ብር 467.8 ቢሊዮን ማድረሱን የባንኩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ …
-
#Fastmereja I በኢትዮጵያ የወተትና የወተት ተዋጽኦ ምርቶች በስፋት በመታወቅ ላይ የሚገኘው ሆላንድ ዴይሪ (Holland Dairy)፤ አዲስ ያመረተውን የቫኒላ ጣዕም ያለው እርጎ በይፋ ለገበያ ማቅረቡን በዛሬዉ እለት አስታወቀ። ይህ አዲስ የቫኒላ …
-
#Fastmereja I ዘማይ ኃ.የተ.የግ.ማ ግዙፍና ዘመናዊ የትራንስፖርት አገልግሎቱን በዛሬዉ እለት በመስቀል አደባባይ ለህዝብ ይፋ አድርጓል። ዘማይ ኃ.የተ.የግ.ማ በባለቤትነት የሚያስተዳድራቸው ዘማይ ጉዞ እና ዘማይ ብር በኢትዮጵያ የትራንስፖርት ዘርፍ ላይ ዘመናዊ፣ ምቹ …
-
#FastMereja I በከተማችን ደረጃውን የጠበቀ የሪፍሎክሶሎጂ አገልግሎት በመስጠት የሚታወቀው ሀሴት ሪፍሎክሶሎጂ አዲስ ማዕከሉን በቦሌ ሪያሊቲ ፕላዛ 2ኛ ፎቅ ላይ ዛሬ መጋቢት 19 ቀን 2018 ዓ.ም በይፋ አስመረቀ። ይህ አዲስ ማዕከል …
-
#FastMereja I መጋቢት 16 ቀን 2018 ዓ.ም. አማራ ባንክ በኢትዮጵያ የዲጂታል ክፍያ ሥርዓትን ለማፋጠንና ዘመናዊ ለማድረግ በዓለም አቀፍ ደረጃ የዘርፉ መሪ ከሆነው ቪዛ (Visa) ጋር ስትራቴጂካዊ የአጋርነት ስምምነት ተፈራረመ። ይህ …
-
#Fastmereja: በኢትዮጵያ የትራንስፖርት ዘርፍ ላይ ላለፉት 20 ዓመታት ሲንቀሳቀስ የቆየው ኦክሎክ ሞተርስ በአዲስ አበባ ለኤሌክትሪክ ተሸከርካሪዎች አገልግሎት የሚሰጥ ዘመናዊ ማሳያ ክፍል (Show Room) እና የጥገና ማዕከል በዛሬዉ እለት አስመርቋል። ተቋሙ …
-
#FastMereja I ካፒታል የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ሥራ ማህበር የአገልግሎት ተደራሽነቱን ለማስፋፋት እና የወለድ አልባ አገልግሎትን ለደንበኞቹ ለማቅረብ የሚያስችለውን አዲስ ቅርንጫፍ በቤቴል ከፈተ። በምረቃው ሥነ-ሥርዓት ላይ የተገኙት የማህበሩ ቦርድ ሰብሳቢ …
-
#FastMereja | የኢትዮጵያን የዲጂታል ፋይናንስ ዘርፍ ወደ አዲስ ከፍታ ያሸጋግራል የተባለለት ላኪፔይ ፋይናንሺያል ቴክኖሎጂስ፣ ሰው ሰራሽ አስተውሎትን (AI) የተጠቀመ አዲስ መተግበሪያውን ዛሬ መጋቢት 4 ቀን 2018 ዓ.ም በሳይንስ ሙዚየም በይፋ …
-
#FastMereja I አዋሽ ባንክ የዲጂታል ባንክ አገልግሎቱን ይበልጥ ለማዘመንና ተደራሽነቱን ለማስፋት የነደፋቸውን ሦስት አዳዲስ የቴክኖሎጂ መተግበሪያዎች ዛሬ መጋቢት 03 ቀን 2018 ዓ.ም በስካይላይት ሆቴል በይፋ ስራ ማስጀመሩን አስታወቀ። ባንኩ ስራ …
-
#FastMereja I ዘማይ ኢምፖርት ኤክስፖርት በኢትዮጵያ አዲስ የሆነውንና በራሱ መኪኖችና አሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚሰጠውን “ዘማይ ጉዞ” የተሰኘ የሜትር ታክሲ ትራንስፖርት አገልግሎት በቅርቡ እንደሚጀምር ዛሬ የካቲት 25/2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ማዶ ሆቴል …
-
ቢዝነስ
ሳሌም የቁጠባና ብድር ህብረት ሥራ ማህበር ዓለም አቀፍ ተሞክሮዎችን መነሻ ያደረገ የሥራ ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር አካሄደ
by FastMerejaby FastMereja #FastMereja I ሳሌም የቁጠባና ብድር ህብረት ሥራ ማህበር የሌሎች ሀገራትን ስኬታማ ተሞክሮ ከኢትዮጵያ ነባራዊ ሁኔታ ጋር ያጣጣመ የጥናት ሰነድ በማቅረብ ይፋዊ የሥራ ማስጀመሪያ ፕሮግራሙን ዛሬ የካቲት 21 ቀን 2018 …
-
#FastMereja I ኢትዮ ዳንስ ፊትነስ (EDF) በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ዘመናዊ የፒላቲስ ሪፎርመር ስቱዲዮን በማስተዋወቅ የፊትነስ ዘርፉን ወደ አዲስ ደረጃ አሸጋገረ። የአካል ብቃት አሰልጣኝ ቶማስ ኃይሉ (የEDF ባለቤት) የሰውነት ጥንካሬን፣ መተጣጠፍንና …
-
📅 የካቲት 12 ቀን 2018 ዓ.ም 📍 አዲስ አበባ አዋሽ ኢንሹራንስ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር በመተባበር መንገደኞች በጉዟቸው ወቅት ለሚያጋጥሟቸው ያልተጠበቁ የጤና እክሎች ዋስትና የሚሰጥ ዘመናዊ የጉዞ ጤና ኢንሹራንስ አገልግሎት …
-
#FastMereja I አሚጎስ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ሃላፊነቱ የተወሰነ ኅብረት ሥራ ማኅበር ተደራሽነቱን ከመቼውም ጊዜ በላይ ለማስፋት በአንድ ጀምበር በአዲስ አበባ አምስት ቅርንጫፍ ቢሮዎች በመርካቶ ፣ በልደታ፣ በደምበል፣ በቱሉዲምቱ እና …
-
#FastMereja I በኮንስትራክሽን ስራ ከተሰማራ 17 አመት ያስቆጠረው አሁን በሪል ስቴት ስራ ሶስት አመት የሆነው አልቲማ ሪል ስቴት በግንባታ ዘርፍ ረጅም አመታትን ያስቆጠሩ የግንባታ ባለሙያዎች የመሰረቱት “ህልምዎን ይኑሩ” በሚል መሪ …
-
#FastMereja I የአዋሽ ባንክ ተቀጥላ ኩባንያ የሆነው አዋሽ ካፒታል አ.ማ. በኢትዮጵያ አዲስ ለተጀመረው የካፒታል ገበያ ማዕቀፍ ሙሉ የኢንቨስትመንት ባንክ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችለውን ዝግጅት አጠናቆ ዛሬ ታኅሣሥ 09 ቀን 2018 ዓ.ም. …