#FastMereja I ማይ ሲድ አካዳሚ በኢትዮጵያ የትምህርት ጥራትን ለማሻሻል እና የዲጂታል ትምህርት ተዳራሽነትን ለማስፋፋት አዲስ የትምህርት አፕሊኬሽን በቀጣይ ሳምንት በይፋ ወደ ሥራ እንደሚያስገባ አስታወቀ። ተቋሙ ሀገራዊ የትምህርት ሥርዓቱን በቴክኖሎጂ ለማዘመን …
ሳይ ቴክ
-
-
ሳይ ቴክ
ቴክኖ ኢትዮጵያ የሀገሪቱን ቱሪዝም በሞባይል ፎቶግራፍ ለማስተዋወቅ የ10 ቀናት የፎቶግራፍ ኤግዚቢሽን ከፈተ
by FastMerejaby FastMereja#FastMereja I ቴክኖ ኢትዮጵያ የሀገሪቱን የቱሪዝም መስህቦች በሞባይል ፎቶግራፍ ጥበብ ለማስተዋወቅ ያለመ የ10 ቀናት የፎቶግራፍ ኤግዚቢሽን እና የማስተዋወቂያ መርሃ ግብር በአዲስ አበባ በይፋ መጀመሩን አስታውቋል። ኩባንያው ከተለያዩ የመንግስት እና የግል …
-
#FastMereja I በኢንተርኔት ማስፈንጠሪያዎች (links) አማካይነት ወደ ስልኮች በመግባት የባንክ ሂሳብን የሚያጠፉ “Trust”፣ “Google TV” እና “Known” የተባሉ አደገኛ የአንድሮይድ መተግበሪያዎች በስፋት እየተሰራጩ መሆኑን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አስታወቀ። እነዚህ መተግበሪያዎች …
-
#FastMereja I ሜታ የታወቁ የቪዲዮ ፈጣሪዎችን ከሌሎች ተቀናቃኝ የማህበራዊ ሚዲያ መድረኮች ወደ ፌስቡክ ለማምጣት “Creator Fast Track” የተሰኘ አዲስ መርሃ-ግብር ይፋ አድርጓል። ኩባንያው ተጽዕኖ ፈጣሪዎች የነበሯቸውን ቪዲዮዎች በፌስቡክ ላይ መልሰው …
-
#FastMereja | የኢትዮጵያን የዲጂታል ፋይናንስ ዘርፍ ወደ አዲስ ከፍታ ያሸጋግራል የተባለለት ላኪፔይ ፋይናንሺያል ቴክኖሎጂስ፣ ሰው ሰራሽ አስተውሎትን (AI) የተጠቀመ አዲስ መተግበሪያውን ዛሬ መጋቢት 4 ቀን 2018 ዓ.ም በሳይንስ ሙዚየም በይፋ …
-
#FastMereja I አዋሽ ባንክ የዲጂታል ባንክ አገልግሎቱን ይበልጥ ለማዘመንና ተደራሽነቱን ለማስፋት የነደፋቸውን ሦስት አዳዲስ የቴክኖሎጂ መተግበሪያዎች ዛሬ መጋቢት 03 ቀን 2018 ዓ.ም በስካይላይት ሆቴል በይፋ ስራ ማስጀመሩን አስታወቀ። ባንኩ ስራ …
-
#FastMereja I ወጣቱ የቴክኖሎጂ ባለሙያ ኢብራሂም አሊ (Ibrahim Ali)፣ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የሆነውን የF35 RC የጀት ሞዴል በተሳካ ሁኔታ ማብረር መቻሉን አስታወቀ። ወጣቱ የፈጠራ ሰው ይህ ውጤት የተመዘገበው ተከታታይ ጥረትና ትግል …
-
#FastMereja I ዘማይ ኢምፖርት ኤክስፖርት በኢትዮጵያ አዲስ የሆነውንና በራሱ መኪኖችና አሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚሰጠውን “ዘማይ ጉዞ” የተሰኘ የሜትር ታክሲ ትራንስፖርት አገልግሎት በቅርቡ እንደሚጀምር ዛሬ የካቲት 25/2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ማዶ ሆቴል …
-
📅 የካቲት 13 ቀን 2018 ዓ.ም 📍 አዲስ አበባ ኢትዮ ቴሌኮም የሀገሪቱን የሚዲያ ስነ-ምህዳር በእጅጉ የሚያዘምን የ“ቴሌስትሪም” (teleStream) የይዘት ስትሪሚንግ አገልግሎት እና የመደበኛ ብሮድባንድ አገልግሎት አሰጣጥን የሚያቀላጥፍ የዲጂታል አሰራር በይፋ …
-
#FastMereja I በፈናን ፔይ ሶሉሽንስ አክሲዮን ማህበር የበለፀገው ፈናን ፔይ አስፈላጊውን መስፈርት አሟልቶ በብሔራዊ ባንክ ፈቃድ የተሰጠው የዲጅታል ክፍያ ስርዓት በይፋ ሥራ መጀመሩ ዛሬ በሸራተን አዲስ ሆቴል በተዘጋጀ ስነ ስርዓት …
-
#FastMereja I ኢትዮ ሌጋል ሺልድ የጥብቅና ማህበር ከገበያ ቴክኖሎጂ ጋር በመተባበር የሕግ አገልግሎትን የሚያዘምንና ለሁሉም ተደራሽ የሚያደርግ በAI የታገዘ የህግ ቴክኖሎጂ የህግ ባለሙያዎች፣ የቴክኖሎጂ ፈጣሪዎች፣ የመንግስት ባለድርሻ አካላትና የንግዱ ማህበረሰብ …
-
#FastMereja I በኢትዮጵያ የመጀመርያው የሆነውና ታሪካዊው የዲጅታል ሎተሪ መጀመር ማብሰሪያ ሥነ ስርአት ሚያዚያ 4 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ስካይ ላይት ሆቴል ተካሄደ፡፡ ኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ …
-
#FastMereja I 3ኛው ዙር የአፍሪካን ሮቦቲክስ ሻምፒየንሺፕ ውድድር የመጀመሪያ ደረጃ፤ የሁለተኛ ደረጃ፣ የኮሌጅና የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ተሳታፊ ናቸው። ውድድሩ በዲዛይኒንግ፤ በኢንጂነሪንግና በአውቶነመስ ኮዲንግ ላይ እንደሚያተኩር ተገልጿል። ውድድሩ ከመጋቢት 4 እስከ 6 …
-
በኢትዮጵያ እና በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ መንግሥታት ትብብር “አምስት ሚሊዮን የኢትዮጵያ ኮደሮች ኢንሼቲቪ” በይፋ ተጀመረ፡፡ ኢኒሼቲቩን በሳይንስ ሙዚየም በመገኘት ያስጀመሩት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ናቸው፡፡ ዛሬ በይፋ የተጀመረው ንቅናቄ አምስት …
-
ኢትዮ ቴሌኮም በ2016 ዓ.ም. 732 ሺሕ የሳይበር ጥቃት ሙከራዎች እንደተደረጉበትና አንዳቸውም እንዳልተሳኩ አስታወቀ፡፡ የኩባንያውን የ2016 ዓ.ም. ዓመታዊ የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ሐምሌ 3 ቀን 2016 ዓ.ም. ያቀረቡት ዋና ሥራ አስፈጻሚዋ ወ/ሪት …