#FastMereja I በኢትዮጵያ የተለያዩ የእምነት እናቶች፣ ሀገሪቱ ከምትገኝበት ማህበራዊ፣ ሥነ-ምግባራዊና ሰብአዊ ቀውስ እንድትወጣ እንዲሁም ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን በማለም፣ ለሁሉም የሃይማኖት መሪዎች የ3 ቀናት ብሔራዊ የንስሐና የጾም ጸሎት እንዲታወጅ ጥሪ አቅርበዋል። …
ማህበራዊ
-
-
#Fastmereja I «ፍቅር ኢትዮጵያ የአእምሮ እድገት ውስንነት ብሔራዊ ማህበር» በየዓመቱ የሚያዘጋጀውንና የአእምሮ እድገት ውስንነት ያለባቸው ህጻናትና ወጣቶች ልዩ ተሰጥኦ የሚታይበትን 18ኛውን ዓመታዊ የ«እኛም እንችላለን» በዓል እና የትምህርት መዝጊያ ፕሮግራም በዛሬዉ …
-
ማህበራዊ
የታሪክ ተረካቢዋ ህፃን እፁብድንቅ አንዱዓለም፤ የኬጂ ምረቃዋን ተከትሎ በዓድዋ መታሰቢያ አበባ አስቀመጠች
by FastMerejaby FastMereja#FastMereja I የኬጂ ትምህርቷን ያጠናቀቀችው ህፃን እፁብድንቅ አንዱዓለም፣ የትምህርት ምረቃዋን ታሪካዊ ካደረጉት ኩነቶች አንዱ የሆነውን የዓድዋ መታሰቢያ ሙዚየም ጉብኝት አድርጋለች። ታዳጊዋ በሙዚየሙ በመገኘት ለአድዋ ጀግኖች አክብሮቷን በመግለጽ አበባ አስቀምጣለች። የትምህርት …
-
ቀን፦ ሐምሌ 1 ቀን 2018 ዓ.ም. #FastMereja I በአዲስ አበባ ከተማ ለ2019 በጀት ዓመት የሚተገበረው የግል መኖሪያ ቤቶች ኪራይ ዓመታዊ ጭማሪ ጣሪያ 11.5% ሆኖ መጽደቁንና የአከራይ-ተከራይ አዲስ የውል እድሳት ምዝገባ …
-
#Fastmereja I የዘንድሮው የአለም የአፍሪካ ህጻናት ቀን “በአፍሪካ ለሚገኙ ደህንነቱና ንፅህናው የተጠበቀ አካባቢ ለሁሉም ህፃናት” በሚል አህጉራዊ መሪ ቃል በአዲስ አበባ በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል። “ስለ እናት” የበጎ አድራጎት ድርጅት (SECO) …
-
#FastMereja I በዲላ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ የዘንድሮ የምረቃ ስነ-ስርዓት ላይ፣አንድ ስም ከመድረኩ ጎልቶ አስተጋባ—የምስራች ምትኩ በባችለር ዲግሪ መርሃ-ግብር ትምህርቷን የተከታተለችው ይህች ብርቱ ተማሪ፣ማንም ያልጠበቀውን እና በኮሌጁ ታሪክ እጅግ አነጋጋሪ የሆነ …
-
#FastMereja I በልዩ የልግስና ተግባራቱ የሚታወቀው ወጣቱ ባለሀብት ምረትአብ ሙሉጌታ፣ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ለሚገጥሙ አቅመ ደካማ ወገኖች በአዲስ መልክ ያስገነባቸውን የመኖሪያ ቤቶች የመጀመሪያ ዙር ርክክብ ዛሬ የካቲት 27 ቀን 2018 …
-
————————- 📅 የካቲት 13 ቀን 2018 ዓ.ም 📍 አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተ ክርስቲያን ከፍተኛ መሪዎች በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ በመላው ዓለም የሚገኙ የቤተ ክርስቲያኒቱ አማኞች የሚሳተፉበት ለአንድ ወር …
-
#FastMereja I በ1970ዎቹ በአዲስ አበባ ወህኒ ቤት ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች የትምህርት አበርክቶ ላደረጉ መምህራን እና የአስተዳደር ሰራተኞች በዛሬዉ እለት ጥቅምት 23 ቀን 2018 ዓ.ም የምስጋና መርሃግብር ተካሄደ። የምስጋና መርሃ ግብሩን …
-
#FastMereja I አዳብና በክስታኔ ዓለም አቀፍ ወጣቶች ማኀበር እና አክራሚ የሴቶች በጎ አድራጎት ማህበር በጥምረት አዳብና በፌስቲቫል ደረጃ በአዲስ አበባ ወዳጅነት ፓርክ ለማክበር እንደተዘጋጁ ዛሬ መስከረም 09/2018 ዓ.ም በተሰጠ ጋዜጣዊ …
-
#FastMereja I የባቡል ኸይር በጎ አድራጎት ድርጅት የምንጊዜም አጋርና አምባሳደር ወጣቱ ባለጸጋ ምረትአብ ሙሉጌታ እና የአፍሮ ሊንክ ግሩፕ ባለቤት አቶ ሚኪያስ አያሌው በዛሬው ዕለት መስከረም 1/2018 ዓ/ም የዘመን መለወጫ …
-
#FastMereja I ሁለገብ ኦንላይን ሶሊሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር (ሁሉ ስፖርት) አገር በቀል የIT ድርጅት ሲሆን ባለፉት አመታት ሁሉ ስፖርት በማህበረሰባችን ውስጥ ያሉ አረጋውያንን እና ህጻናትን በመርዳት ላይ በማተኮር የተለያዩ የበጎ አድራጎት ድርጅቶችን …
-
#FastMereja I አዲስ አመትን ምክንያት በማድረግ እናት ባንክ ዛሬ ጳጉሜ 5/2017 ዓ.ም ለፍቅር የህጻናትና እናቶች በጎ አድራጎት ድርጅት የገንዘብ ድጋፍ አደረገ። እንቁጣጣሽን ከፍቅር የህጻናትና እናቶች በጎ አድራጎት ድርጅት ጋር ያከበሩት …
-
#FastMereja – ሁሌም በጎ በማድረግ የሚታወቀው ምህረተአብ ሙሉጌታ አዲስ አመትን ምክንያት በማድረግ በዛሬው ዕለት ጳጉሜ 5, 2017 ዓ/ም በልደታ ክፍለ ከተማ ከረዩ ሰፈር ለሚገኙ 500 ለሚደርሱ ወገኖች ለእያንዳንዳቸው 25 …
-
ማህበራዊ
የአዲስ አመት ስጦታ ኢትዮ-ኢስታንቡል ጠቅላላ ሆስፒታል ለ10 የልብ ህሙማን ህፃናት የነፃ ህክምና ዕድል ሰጠ።
by FastMerejaby FastMereja#FastMereja I ዛሬ ጳጉሜ 5/2017 ዓም በሆስፒታሉ በተካሄደ ስነ ስርዓት ኢትዮ-ኢስታንቡል ጠቅላላ ሆስፒታል ለ10 ህጻናት ከክፍያ ነጻ የሆነ የልብ ቀዶ ህክምና ዕድል ሰጥቷል። ማህበራዊ ኃላፊነቱ በተደጋጋሚ በመወጣት ላይ የሚገኘው ሆስፒታሉ …
-
#FastMereja – ጋሞ ልማት ማህበር 30 ሰዎችን የመጫን አቅም ያለው “ባይራ” የተሰኘውን የሞተር ጀልባ በግዢ አስገባ! የጀልባ ትራንስፖርቱ መነሻውን ከአዞ ራንች አባያ ሃይቅ ጀምሮ ወደ ሞጬ ደሴትና ነጭ ሳር ዜብራ …
-
#FastMereja – በከለር ፉል ኤቨንት ኦርጋናይዘር የሚሰናዳው ስታር ዋይድ አዋርድ በተለያዩ ዘርፉ ተሰማርተው ለሀገራቸውና ለማህበረሰባቸው በጎ ነገር የሰሩ ግለሰቦች እና ድርጅቶች ለማመስገንና ለመሸለም የተሰናዳው መርሃ ግብር ዛሬ ነሃሴ 24/2017 ዓ.ም …
-
ማህበራዊ
ጄቱር ኢትዮጵያ እና ሱዌይስ ሞተርስ ዘላቂ አረንጓዴ አሻራ ለመተው የአረንጓዴውን ሌጋሲ አላማ መቀላቀላቸወወን ገለጹ
by FastMerejaby FastMereja#FastMereja – ጄቱር ኢትዮጵያ እና ሱዌይስ ሞተርስ ጋር በመተባበር በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የአረንጓዴው አሻራ ዘመቻ የአየር ንብረት ለውጥን ለመዋጋት፣ የተፈጥሮ አካባቢን ወደነበረበት ለመመለስ እና ለመጪዎቹ ትውልዶች ጤናማ እና …
-
#FastMereja I ሸማ ኢትዮ ደቡብ ሱዳን የተሰኘው 69ኛው የስዕል፣ የፋሽን እና የእውቅና መርሃ ግብር ዛሬ የካቲት 29/2017 ዓም በአዲስ አበባ ሳፋየር አዲስ ሆቴል ተከፈተ። በሰዓሊ ራስ በረከት አንዳርጌ የተሳሉ የኢትዮጵያ …
-
#FastMereja I ከተመሰረተ አንድ አመት ከመንፈቅ የሆነው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከተሞች የተመጠጣነ ዕድገት መምራት የሚችሉ፣ ለኢንቨስትመንት፣ለኑሮም ምቹ እንዲሆኑ ለማድረግ ከተሜነትን በአግባቡና በተቀናጀ ሁኔታ መምራት እንደሚገባ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መሰረተ ልማት …
-
#FastMereja I በአዲስአበባ ከተማ ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ጦር ሀይሎች የተገነባው ግዙፉ ባቡረያን መስጅድ በዛሬው ዕለት በድምቀት ተመርቋል። በምርቃት ስነስርአቱ ላይ የፌዴራል እና የአዲስአበባ መጅሊስ አመራሮች ፣የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ …
-
#FastMereja I የሰላም ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን ከተመሰረተችበት ከ1997 ዓ.ም ጀምሮ ላለፉት 20 አመታት ወንጌል የመስበክ እና የማስተማር ተልዕኮ አንግባ የክርስቶስን ወንጌል እየሰበከች፣ የቆየች እና እያገለገለች ያለች ቤተክርስቲያን እንደሆነች ዛሬ በአዲስ …
-
#FastMereja I የመቄዶኒያ የገቢ ማሰባሰቢያ እንደቀጠለ ሲሆን የማሞ ካቻ ፋውንዴሽን CEO የሆኑት እዮብ ማሞ (ጆ ማሞ ካቻ ) እና የታግቢ ግሩፕ LLC ባለቤት አቶ ቢኒያም በየአንዳንድ ቢሊዮን ብር ልዩነት ገቢ …
-
#FastMereja I ኮሌጁ በድህረ-ምረቃ እና በቅድመ-ምረቃ መርሃግብሮች ደረጃ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ሲሰጥ የቆየውን ሥልጠናዎች በተሳካ ሁኔታ ያጠናቀቁ ተማሪዎችን ዛሬ የካቲት 15 ቀን 2017 ዓ.ም በኦሮሚያ ባህል ማዕከል አስመርቋል። በዘንድሮው ዓመት …