banner

እዮብ ማሞ ከማሞ ካቻ ለመቄዶንያ 25ሺህ ዶላር

#FastMereja I የመቄዶኒያ የገቢ ማሰባሰቢያ እንደቀጠለ ሲሆን የማሞ ካቻ ፋውንዴሽን CEO የሆኑት እዮብ ማሞ (ጆ ማሞ ካቻ ) እና የታግቢ ግሩፕ LLC ባለቤት አቶ ቢኒያም በየአንዳንድ ቢሊዮን ብር ልዩነት ገቢ የሚደረግ በየግላቸው አጠቃላይ 25,000 ዶላር በድምሩ 50,000 ዶላር ለመለገስ ቃል ገብተዋል፡፡

የመጀመሪያውን አንድ ቢሊየን መጠጋታችን ምክኒያት በማድረግ ሁለቱ ግለሰቦች 10,000 ዶላር ገቢ አድርገዋል፡፡

#ማህበራዊ

Leave a Comment