#FastMereja I የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት (EPHI) የ100ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሉን ባከበረበት መድረክ፣ ተቋሙ የሕዝብ ጤናን ለመጠበቅ የመንግስትን ቁርጠኝነት የሚያሳይ መሆኑን የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ገለጹ። በበዓሉ አከባበር ላይ …
ጤና
-
-
#Fastmereja I «ኸርት አታክ ኢትዮጵያ» (Heart Attack Ethiopia) የተሰኘው የበጎ አድራጎት ድርጅት፣ 5ኛው ዙር ዘመቻው ከ200 በላይ ለሚሆኑ ዜጎች ውስብስብና ነጻ የልብ ሕክምና አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅቱን ማጠናቀቁን በዛሬዉ እለት በሰጡት …
-
ጤና
የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን ያከናወናቸውን አዳዲስ የጥራት መቆጣጠሪያና የላብራቶሪ ሥራዎች አስተዋወቀ!
by FastMerejaby FastMereja#Fastmereja:-የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን (EFDA) ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡና በሀገር ውስጥ የሚመረቱ የሕክምና ግብዓቶችን ጥራት በላቀ ደረጃ ለመቆጣጠር የሚያስችሉ የላብራቶሪ ምርመራ ሥራዎቹን አስተዋወቀ። ጥራቱን ያልጠበቀ እና ሀሰተኛ መድኃኒት ወደ ሕብረተሰቡ …
-
#FastMereja I በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ በመጀመሪያ ዲግሪ በሕክምና ሳይንስ (Doctor of Medicine) ሲያጠኑ የቆዩ 17 የስልጤ ዞን የሀይረንዚ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት የበኩር ልጆች በደመቀ ሁኔታ ተመርቀዋል። …
-
#FastMereja I ከተጀመረ 32 ዓመት ያስቆጠረው ሜሪ ጆይ አስኮ በሚገኘው ማዕከሉ የኩላሊት እጥበት ህክምና አገልግሎት ዛሬ የካቲት 20 2018 ዓ.ም አስመርቋል። የጤና ጥበቃ ሚኒስትሯ ዶክተር መቅደስ ዳባ ሌሎች የመንግሥት ኃላፊዎች …
-
#FastMereja I አይ ሲ ኤም ሲ (ICMC) አጠቃላይ ሆስፒታል ለኅብረተሰቡ ጥራት ያለው የሕክምና አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ የጀመረውን ጉዞ በማስፋት፣ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 (ቱሉ ዲምቱ) ያስገነባውን አዲስ የውስጥ …
-
#FastMereja I በከፍተኛ የሕክምና ባለሙያዎች ጥምረት የተመሰረተውና በ1.2 ቢሊዮን ብር ወጪ የተገነባው “ዶክተርስ አላያንስ ጀኔራል ሆስፒታል” በዛሬው ዕለት የካቲት 30 ቀን 2018 ዓ.ም በይፋ ተመረቀ። ሆስፒታሉን በክብር እንግድነት ተገኝተው የመረቁት …
-
#FastMereja I በመዋኛ ገንዳ ውስጥ የሚንሳፈፍ ወይም የሚፈስ የዘር ፍሬ በውሃው ውስጥ አልፎ አንዲትን ሴት ሊያስረግዝ የሚችልበት ዕድል በሳይንሳዊ መንገድ የለም ለማለት ይቻላል። ለዚህም ዋና ዋና የሕክምና ምክንያቶች የሚከተሉት ናቸው፡- …
-
#FastMereja I የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች (ዱባይ) ሀገር ተመዝግቦ የሚገኘውንና ዓለም አቀፍ የንግድ ምልክት የሆነው “ሜድሶል አድቫንስድ ሜዲካል ላብራቶሪ ” በዛሬው ዕለት ጥቅምት 22/2018ዓ.ም በኢትዮጵያ በይፋ ሥራ ጀምሯል፡፡ ከተመሰረተ 40 ዓመታት …
-
ጤና
ፎሊክ አሲድን ከእርግዝና በፊት በመውሰድ የአከርካሪ አጥንት እና ሌሎች የነርቭ ዘንግ የአፈጣጠር ችግሮችን መከላከል ይገባል ተባ
by FastMerejaby FastMerejaፎሊክ አሲድን ከእርግዝና በፊት በመውሰድ የአከርካሪ አጥንት እና ሌሎች የነርቭ ዘንግ የአፈጣጠር ችግሮችን መከላከል ይገባል ተባለ #FastMereja I “አክስለሬት አክሽን ፎር ስፓይና ቢፊዳ እና ሀይድሮሴፋለስ” በሚል መሪ ቃል የአለም አቀፍ …
-
#FastMereja I የኢትዮጵያ አጥንት ህክምና ሃኪሞች ማህበር ለ18ኛ ጊዜ “በመረጃ የተደገፈ ዘመናዊ የአጥንት ህክምና በማድረስ ክፍተትን መሙላት” በሚል መሪ ቃል ከጥቅምት 8 እስከ 9/2018 ዓ.ም በአድዋ መታሰቢያ ሙዚየም ጉባኤዉን ማካሄድ …
-
#FastMereja I የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ በተገኙበት 9ኛው በጤና እንክብካቤ፣ በህከምና መገልገያዎች እና መድሃኒት የእሴት ሰንሰለት ትኩረት ያሰረገው “ኢትዮ ኸልዝ” ዓለምዓቀፍ ዓውደርይና ጉባኤ በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ ተከፈተ። …
-
ጤና
የኮሪያ የህክምና ቡድን የልብ ህመም ችግር ላለባቸው ህጻናት ይሰጠው የነበረውን የነጻ የህክምና አገልግሎት አጠናቀቀ፡፡
by FastMerejaby FastMerejaየኮሪያ የህክምና ቡድን በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የልብ ህመም ችግር ላለባቸው ህጻናት ይሰጠው የነበረውን የነጻ የህክምና አገልግሎት አጠናቀቀ ፡፡ የኮሪያ የህክምና ቡድን በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በአመት ሁለት ግዜ በመምጣት …
-
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በምርቃት ስነ ስርዓቱ ላይ እንደተናገሩት የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማስተማሪያ እና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል መጠነ ሰፊ ርዕይ ያላቸው የህክምና አገልግሎቶች ለመስጠት እንደተገነባ ገልጸው ገና ብዙ ርምጃ …