#FastMereja I አሰልጣኙ ይህ ቅጣት የተላለፈባቸው በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ 3ኛ ሳምንት መርሐግብር ወላይታ ድቻ በሀላባ ስታዲየም በባህርዳር ከተማ 3 ለ 1 በተሸነፈበት ጨዋታ ባሳዩት ባህሪ ምክንያት መሆኑ ተገልጿል። አሰልጣኝ …
ስፖርት
-
-
#FastMereja I በትውልድ ኢትዮጵያዊ ከሆኑት ቤተሰብ የተገኘው በአሁኑ ወቅት በካናዳ ፕሮፌሽናል እግር ኳስ ሊግ ውስጥ አስደናቂ ብቃቱን እያሳየ የሚገኘው ወጣቱ አማካይ አሊ አህመድ። ሁለቱም ወላጆቹ ከኢትዮጵያ ምሥራቃዊ ክፍል ሐረርጌ በዴሳ …
-
#Fastmereja “አብረን እንሩጥ፣ ለሐዋሳ ከፍታ” በሚል መሪ ቃል ሚያዝያ 18 ቀን 2018 ዓ.ም በሐዋሳ ከተማ የሚካሄድ ታላቅ የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ መዘጋጀቱ በዛሬዉ እለት በተሰጠ መግለጫ ተገልጿል። ይህ …
-
#FastMereja I የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (CAF) በ2025 የአፍሪካ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ ውጤት ላይ አስደንጋጭ ተብሎ የተገመተ አዲስ ውሳኔ አሳልፏል። የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን ጨዋታው ሳይጠናቀቅ ሜዳውን ጥሎ በመውጣቱ ምክንያት፣ ካፍ …
-
#FastMereja | 11ኛው የዓለም የዳውን ሲንድሮም ቀን በኢትዮጵያ “ብቸኝነትን በአንድነት እንመክት” በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀዉ ስፖርታዊ ዉድድር በዛሬዉ እለት በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ በይፋ ተከፍቷል። በዛሬዉ የመክፈቻ ስነ-ስርአት ላይ የኢትዮጵያ ባህልና …
-
#FastMereja I ኢትዮ ዳንስ ፊትነስ (EDF) በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ዘመናዊ የፒላቲስ ሪፎርመር ስቱዲዮን በማስተዋወቅ የፊትነስ ዘርፉን ወደ አዲስ ደረጃ አሸጋገረ። የአካል ብቃት አሰልጣኝ ቶማስ ኃይሉ (የEDF ባለቤት) የሰውነት ጥንካሬን፣ መተጣጠፍንና …
-
#FastMereja | ሚኬል አርቴታ ነጥብ ከጣሉ በኋላ ስላለው ስሜትና ቀጣይ እርምጃዎች የሚከተለውን ብሏል፦ “አሁን ስሜት ውስጥ በሆንንበት ሰዓት ቡድኑን ሊጎዱ የሚችሉ ነገሮችን መናገር በጣም ቀላል ነው። ሁሉም ተጫዋች የተቻለውን ለማድረግ …
-
#FastMereja I የቦትስዋና መንግስት በፓሪስ 2024 ኦሊምፒክ አምሳያ የሌለው ድል ላስመዘገቡት ጀግኖቹ ክብር ሲል አዲስ የ 50 ፑላ (P50) የባንክ ኖት በይፋ አውጥቷል። ለሌትሲሌ ቴቦጎ (Letsile “School-boy” Tebogo)፦ በ200 ሜትር …
-
#FastMereja I አሽሊ ወርልድ ቴኳንዶ ክለብ ለአንድ ዓመት በተለያየ ዳን ያሰለጠናቸዉን ሰልጣኞች አራት ኪሎ በሚገኘዉ ራስ አምባ ሆቴል አስመርቋል። በኢንተርናሽናል ማስተር ኤዶኒያስ ጌቱ አሰልጣኝነት ስልጠናዉ የሚሰጥ ሲሆን፣ በዕለቱ የሰልጣኝ ወላጆች …
-
#FastMereja – ኢትዮጵያ የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና 2029 ወይም 2031 ለማዘጋጀት ለዓለም አትሌቲክስ ጥሪ አቅርባለች። ሻምፒዮናውን ለማዘጋጀት ፍላጎት ላላቸው ሃገራት በቶኪዮ በተዘጋጀው የኦብዘርቨር መርሃግብር ላይ ከመንግስትና ከፌዴሬሽኑ የተወጣጡ አመራሮች የተካፈሉ ሲሆን …
-
#FastMereja I በ2017 በሴቶችም በወንዶችም ከከፍተኛ ሊግ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ማደግ የቻለው ሸገር ከተማ የእውቅና መርሐ-ግብር በስካይ ላይት ሆቴል አካሂዷል። በተደረገው የእውቅና መሐ-ግብር ለሁለቱም ቡድን ማለትም ለሸገር ከተማ ሴቶች እና …
-
#FastMereja I የሲዳማ ቡና ስፖርት ክለብ የታገዱ ተጫዋቾችን በማሰለፍ ያሸነፈው የኢትዮጵያ ዋንጫ በፎርፌ ተሸናፊ ሆኖ ዋንጫው ለወላይታ ድቻ ተመላሽ እንዲደረግ ተወስኗል። #ስፖርት
-
#FastMereja I ድሬዳዋ ከተማ እና ስሑል ሽሬ ያደረጉት ጨዋታ 4 ለ 2 እንደሚጠናቀቅ ከጨዋታው በፊት ይታወቅ እንደነበር ተሰምቷል። አስገራሚው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ከመካሄዱ በፊት በእለቱ በርካቶች በመደዋወል ቤቲንግ ላይ …
-
#FastMereja I በአሁኑ ሰአት ብዙዎች ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ካለማድረጋቸው የተነሳ ተላላፊ ለሆኑና ተላላፊ ላልሆኑ በሽታዎች ችግር ሰለባ እየሆኑ መጥተዋል የተባለ ሲሆን ይህንንም ችግር ለመቅረፍ በቀላሉ በቤትዎ እና በስፖርት ቤቶች ሆነው ሊሰሩ …
-
#FastMereja I ስፖርታዊ ውድድሩን ቅዳሜ ሚዲያ እና አድቨርታይዚንግ ያዘጋጀው ሲሆን ስፖርታዊ ውድድሩ ሚያዚያ 23/2017 ዓ.ም የጥሎ ማለፍ ዉድድር የሚደረግ ሲሆን ሚያዚያ 26/2017 ዓ.ም ደግሞ የፍፃሜዉ የዋንጫ ጨዋታ ይደረጋል። ከትኬት ሽያጭ …
-
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ በሱፐር ስፖርት የቀጥታ ስርጭት ሽፋን የማያገኙ የ2017 ዓ.ም የፕሪሚየር ሊጉ ጨዋታዎችን ለትርፍ በማይውል መንገድ በማህበራዊ ትስስር ገፁ (በፌስቡክ) በቀጥታ ስርጭት እንደሚያስተላልፍ ይታወቃል። የ23ኛ ሳምንት ጨዋታ በሚተላለፍበት …
-
#FastMereja I ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ ” አረጋውያንን እመግባለሁ ጤንነቴን እጠብቃለሁ በሚል መሪ ቃል ያዘጋጀው 5 ኪሎ ሜትር ሩጫ ተካሄደ። መነሻውንና መድረሻውን አዲሱ ፒኮክ መናፈሻ አከባቢ ባደረገው 5ኪሎ ሜትር ሩጫ ላይ …
-
ስፖርት
የመጀመሪያው ምዕራፍ 92 በመቶ የደረሰው የአርባ ምንጭ ስታዲየም በተያዘለት ጊዜ ለማጠናቀቅ ርብርብ እየተደረገ ነው።
by FastMerejaby FastMereja#FastMereja I የአርባ ምንጭ ስታዲየም የመጀመሪያ ምዕራፍ የግንባታ ሂደት 92 በመቶ መድረሱን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ ግንባታው እየተከናወነ ያለው በሕብረተሰብ ተሳትፎ፣ በመንግሥት እና በልማት አጋሮች ድጋፍ …
-
#FastMereja I የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የፋይናንስ አሰራር ተቆጣጣሪ ኮሚቴ የሊጉን የፋይናንስ አሰራር በጣሱ 4 ክለቦችና 15 ተጫዋቾች ላይ ቅጣት አስተላልፏል፡፡ ኮሚቴው እንዳስታወቀው÷የክለቦች የክፍያ ሥርዓት አስተዳደር መመሪያ ቁጥር 1/2016 አንቀጽ 7 …
-
#FastMereja የመሠረት ድንጋዩን የወጣቶችና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ፣ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ እና የጋሞ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አባይነህ አበራ አስቀምጠዋል። የስታድየሙ የግንባታ አማካሪ መሃንዲስ መልካም …
-
ኢንስትራክተር መሰረት መንግስቱ በ33ኛው የፓሪስ ኦሎምፒክ ውድድሮች በኢቢሲ ስፖርት ቀጥታ ስርጭት ጥልቅ ሙያዊ ትንታኔ በመስጠት ላበረከቱት አስተዋፅኦ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ዕውቅና ሰጥቷቸዋል። ኢንስትራክትር መሰረት ላደረጉት ሙያዊ እገዛ ኢቢሲ እውቅና ከመስጠት …
-
ኢኤስፒኤን (ESPN) የ21ኛው ክፍለ ዘመን ምርጥ 10 ታላላቅ አፍሪካውያን ስፖርተኞችን ይፋ ማድረጉን ተከትሎ ኢትዮጵያ እና ኬኒያ ሁለት አትሌቶችን በማስመረጥ ቀዳሚውን ደረጃ ይዘዋል። ኢትዮጵያዊው የረጅም ርቀት ሯጭ አትሌት ቀነኒሳ በቀለ ቀዳሚውን …
-
አለም አቀፍ የቦክስ ውድድር በኢትዮጵያ አዲስ አበባ “IBA champions night” የተሰኘ ውድድር እንደሚካሄድ ተገለፀ። ዛሬ ሐምሌ 12/2016 ዓ.ም በሐያት ሪጀንሲ ሆቴል የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ፣ የኢትዮጵያ ቦክስ …
-
6ኛው ግራንድ አፍሪካን ረን በፈረንጆቹ አቆጣጠር በመጪዉ ኦክቶበር 12/ 2024 ወይም ጥቅምት 2/ 2017 ዓ.ም. በዋሽንግተን ዲሲ ሊካሄድ መሆኑን ዛሬ በተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ተገለፀ። ‘አብሮነት መሻል ነው’ በሚል መሪ ቃል …