banner

ቀድሞ 4 ለ 2 እንደሚጠናቀቅ የሚታወቀው ጨዋታ የተጠበቀው ሆነ::

#FastMereja I ድሬዳዋ ከተማ እና ስሑል ሽሬ ያደረጉት ጨዋታ 4 ለ 2 እንደሚጠናቀቅ ከጨዋታው በፊት ይታወቅ እንደነበር ተሰምቷል።

አስገራሚው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ከመካሄዱ በፊት በእለቱ በርካቶች በመደዋወል ቤቲንግ ላይ ውጤቱን 4 ለ 2 ብለው እንዲገምቱ ተነጋግረው እንደነበር ፋስት መረጃ ሰምቷል።

በዚህ የውጤት ግምት ላይ የእለቱ ተጋጣሚ ቡድን ተጨዋቾች ሁላ ተሳታፊ እንደነበሩ ተሰምቷል።

አብዛኛው የተደዋወለው ሰው ድሬደዋ ያሸንፋል ሳይሆን ድሬዳዋ 4 ለ 2 ያሸንፋል በማለት አቋማሪ ድርጅቶችን ከፍተኛ ገንዘብ እንደበሉ ፋስት መረጃ ሰምቷል።

#ስፖርት

2 comments

Dawit Amare June 24, 2025 - 5:47 am

Kasish 😭😂😂😂

Reply
Dawit Germa June 24, 2025 - 5:48 am

እሰይ እንደዚ በልቷቸው ምናለ ባስቆሟቸው

Reply

Leave a Comment