#FastMereja I የዓለም አቀፉ የስፖርት ገላጋይ ፍርድ ቤት (CAS) በ2025ቱ የአፍሪካ ዋንጫ (AFCON 2025) የፍጻሜ ጨዋታ ላይ ተፈጥሮ በነበረው ውዝግብ ምክንያት ለሞሮኮ ተሰጥቶ የነበረውን የሻምፒዮንነት ክብር በመሻር፣ ሴኔጋል የውድድሩ አሸናፊ …
ዜና
-
-
ዜና
ላይፍታይም ፕሮፐርቲ አዲሱን «ቦሌ አይኮኒክ» ሳይት በይፋ አስጀመረ፣ ለቦሌ ግራንዲየር ቅንጡ መኖሪያ ሕንፃ ካርታ አስረክበዋል!
by FastMerejaby FastMerejaላይፍታይም ፕሮፐርቲ አዲሱን «ቦሌ አይኮኒክ» ሳይት በይፋ አስጀመረ፣ ለቦሌ ግራንዲየር ቅንጡ መኖሪያ ሕንፃ ካርታ አስረክበዋል! #FastMereja – ላይፍታይም ፕሮፐርቲ ትሬዲንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር በማዕከላዊ ቦሌ የሚገነባውን ዘመናዊ «ቦሌ አይኮኒክ» …
-
#FastMereja I ኢትዮ አዛሄል ሪል እስቴት በመገናኛ አካባቢ ያስገነባውን ባለ 16 ወለል ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርትመንት አጠናቆ ለደንበኞቹ በይፋ አስረከበ። ድርጅቱ ዛሬ ሕዳር 13 ቀን 2019 ዓ.ም በሦስት ዓመት ተኩል ጊዜ …
-
ዜና
“በረካ ሆምስ ሪል እስቴት በ18 ወራት ውስጥ ወደ 1,000 የሚጠጉ ቤቶችን አጠናቅቆ ለባለቤቶቻቸው ለማስረከብ ዕቅድ ይዟል”
by FastMerejaby FastMereja#FastMereja I በስምንት ዓመታት ከ14 በላይ ፕሮጀክቶችን ማከናወኑን የገለጸው በረካ ሆምስ ሪል እስቴት፣ የሥራ አፈጻጸሙንና የቀጣይ የማስፋፊያ ዕቅዶቹን ትላንት ሕዳር 12 ቀን 2019 ዓ.ም. በስካይላይት ሆቴል ባካሄደው ልዩ መርሐ ግብር …
-
#FastMereja I 10ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን እያከበረ የሚገኘው ቴምር ሪል እስቴት፣ በግንባታ ላይ የሚገኙ ሳይቶቹን ቁጥር ወደ 40 በማሳደግ ሦስት አዳዲስ የግንባታ ሳይቶችን ይፋ አደረገ። ኩባንያው በሰሚት አካባቢ ለ10 ቀናት …
-
#FastMereja I ቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ ተቋም አ.ማ. 8ኛ አስቸኳይ እና 27ኛ መደበኛ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤውን ህዳር 12 ቀን 2026 በሃይሌ ግራንድ ሆቴል አካሂዷል። ተቋሙ እ.ኤ.አ. ሰኔ 30 ቀን 2026 በተጠናቀቀው የሂሳብ …
-
#Fastmereja:-ሁዳ ፕሮፐርቲስ (ሁዳ ኢንጂነሪንግ) በአዲስ አበባ 24 ቀበሌ (አደይ አበባ ስቴድየም) አካባቢ በ18 ወራት ውስጥ ገንብቶ ያጠናቀቃቸውን የመኖሪያ ቤቶች በዛሬዉ እለት ለደንበኞቹ በልዩ ሥነ-ሥርዓት አስረከበ። በፌዴራል ማርሽ ባንድ በታጀበ ሥነ-ሥርዓት …
-
ዜና
የተባበሩት መንግስታት ዋና ጸሐፊ አቶ ደመቀ መኮንንን የዓለም አቀፉ የሥርዓተ-ምግብ መሪዎች ቡድን አባል አድርገው ሾሙ
by FastMerejaby FastMereja#FastMereja I የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ፣ የቀድሞውን የኢትዮጵያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንንን የዓለም አቀፉ የሥርዓተ-ምግብ ማሻሻያ ንቅናቄ የመሪዎች ቡድን አባል አድርገው ሾመዋል። ይህ ሹመት …
-
ዜና
“የግንባታ ወጪ መናርና ሕገ-ወጥ አሠራሮች የቤት ልማቱን ፈትነውታል!” የኢትዮጵያ የሪል ስቴት አልሚዎች ማህበር
by FastMerejaby FastMereja#Fastmereja:- የመኖሪያ ቤት ዋጋን ከኅብረተሰቡ የመግዛት አቅም ጋር ተመጣጣኝ ለማድረግ እና የቤት ልማት ዘርፉን ለማነቃቃት፣ የባንክ የቤት ብድር ወለድ ምጣኔ ወደ 7 በመቶ እንዲወርድ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ጥያቄ ቀርቦ ምላሽ …
-
⏳⏳ 🎷 የኢትዮ-ጃዝ ድምፅ በዋሽንግተን ዲሲ! 🎶 ✨ “ራስ አዲስ” (Ras Addis) ✨ የአዲስ ምስጋናው (አዲዮ) አዲስ የኢትዮ-ጃዝ ሙዚቃ አልበም ምርቃት እና የቀጥታ ኮንሰርት! የኢትዮጵያን የሙዚቃ ባህልና የኢትዮ-ጃዝን ውበት የሚያከብር …
-
#Fastmereja:-የኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት (EQA) 13ኛውን ዙር አገር አቀፍ የጥራት ሽልማት ሥነ ሥርዓት ኅዳር 12 ቀን 2019 ዓ.ም. ከምሽቱ 11፡00 ሰዓት ጀምሮ በታላቁ ቤተ መንግሥት ጉባኤ አዳራሽ እንደሚያካሂድ በዛሬዉ እለት …
-
ዜና
አርሂቡ ኢቨንትና ማርኬቲንግ ከናፍቆት ሚዲያና ማስታወቂያ ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ
by FastMerejaby FastMereja#FastMereja I አርሂቡ ኢቨንትና ማርኬቲንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር እና ናፍቆት ሚዲያና ማስታወቂያ ስራዎች ድርጅት በስትራቴጂክ አጋርነት አብረው ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ዛሬ ሕዳር 8 ቀን 2019 ዓ.ም. በአዲስ …
-
#Fastmereja:- የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች በአዲስ አበባ በሚገኘው ኤምባሲዋ እና በኤምሬትስ ጨረቃ (Emirates Red Crescent) በኩል፣ ቢያንስ 25 ሕፃናት የልብ ቀዶ ጥገና እንዲያገኙ የሚያስችሉ የሕክምና ግብዓቶችን ለኢትዮጵያ የልብ ሕሙማን ሕፃናት መርጃ …
-
#Fastmereja:-ፈጥኖ ደራሽ ማይክሮፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የንግድ እና የሥራ ጅምር ፈቃድ በማግኘት የመጀመሪያውን ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት በዛሬዉ እለት በልኳንዳ ተራ በደማቅ ሥነ-ሥርዓት አስመርቆ ወደ ስራ ገብቷል። በ820 መሥራች …
-
#FastMereja I እንደ ሱዳን ታይምስ ዘገባ፣ በሱዳን ሠራዊት (SAF) እና በሀገሪቱ ተሰማርተው በሚገኙ የትግራይ ተዋጊዎች መካከል ያለው ግንኙነት መሻከሩንና ከፍተኛ ውጥረት ውስጥ መግባቱን የደህንነት ምንጮች ገለጹ። በብሉ ናይል እና በኮርዶፋን …
-
#FastMereja I መቀመጫውን በዱባይ ያደረገው የቴክኖሎጂ ኩባንያ ያንጎ ግሩፕ፣ በመላው አፍሪካ እየተገበረ ያለውን “ደኅንነቱ የተጠበቀ የትምህርት ቤት ጉዞ” (Safer Journeys to School) የተሰኘውን ተነሣሽነት ወደ ኢትዮጵያ በማስፋፋት በአዲስ አበባ ለሚገኙ …
-
#FastMereja I በምስራቅ አፍሪካ ትልቁ የሰውነት ቅርፅ ውድድር የሆነው «ሶፊ ፊት ክላሲክ» (Sofi Fit Classic) በመጋቢት ወር ሊካሄድ መሆኑ ተገለጸ። ሁነቱን በስኬት ለማጠናቀቅም የሶፊ ፊት ክላሲክ ተቋም ከሁለትዮሽ አጋር ከአዲስ …
-
ዜና
በሞባይል ስልክ ለተሰሩ ፊልሞች ዕድል የሚሰጠው 21ኛው የኢትዮጵያ ኢንተርናሽናል ፊልም ፌስቲቫል ሊካሄድ ነዉ!
by FastMerejaby FastMereja#Fastmereja:-ለሃያ አንድ ዓመታት ያለማቋረጥ ሲካሄድ የቆየው ታላቁ የኢትዮጵያ ኢንተርናሽናል ፊልም ፌስቲቫል፤ ዘንድሮ ከአዲስ ቲያትር እና ሲኒማ እንዲሁም ከሌሎች አጋር አካላት ጋር በመተባበር በአዲስ አበባ በድምቀት እንደሚካሄድ በዛሬዉ እለት በተሰጠ መግለጫ …
-
#Fastmereja:- በኢትዮጵያ እያደገ የመጣውን የካፒታል ገበያ የሚቀላቀለው ኤ.ኤም.ጂ (AMG) ኢንቨስትመንት ባንክ፣ ከኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን (ECMA) የሥራ ፈቃዱን በዛሬዉ እለት በይፋ ተረክቧል። በ50.1 ሚሊዮን ብር ካፒታል የተመሠረተው ይህ ተቋም፣ በባለስልጣን …
-
#FastMereja I የሀገር ውስጥና ዓለም አቀፍ አምራቾችን እንዲሁም የዘርፉን ተዋናዮች ያሰባሰበው የአፍሪካ ምንጮች፣ የፋሽን ሳምንትና የቆዳ ትርኢት (2026) በዛሬው ዕለት በይፋ ተከፈተ። ትርኢቱ የኢትዮጵያን የጨርቃጨርቅ፣ አልባሳት፣ ጫማ እና የቆዳ ኢንዱስትሪዎች …
-
#Fastmereja:-ፈያ የተቀናጀ የልማት ድርጅት (FIDO) በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን መርቲ፣ ሰሩ እና ሺርካ ወረዳዎች ለሚገኙ ከ180 ሺህ በላይ ዜጎች የሚውል የ1.9 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር አዲስ የሰብዓዊ ድጋፍ ፕሮጀክት በዛሬዉ እለት …
-
#Fastmereja:- በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሥር የሚገኙ መሰረታዊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ሥራ ማኅበራት ጠቅላላ ሀብታቸው ከ10 ቢሊዮን ብር በላይ መድረሱን የከተማ አስተዳደሩ ኅብረት ሥራ ኮሚሽን አስታወቀ። በአዲስ አበባ ህብረት …
-
#FastMereja I በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የእምድብር ሀገረ ስብከት በጉራጌ ዞን ቸሀ ወረዳ ከ17 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ ያስገነባው ቆርቋት 1ኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመረቀ። ትምህርት ቤቱ በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት …
-
#Fastmereja:-በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ መሠረታዊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ሥራ ማኅበራት ጠቅላላ ሀብት ከ10 ቢሊዮን ብር ማለፉን የአዲስ አበባ ኀብረት ሥራ ኮሚሽን አስታወቀ። ኮሚሽኑ ይኸንን የገለጸው ዓለም አቀፍ የቁጠባና ብድር …