#FastMereja I ኒው ፌስ ሞዴሊንግ ማኔጅመንት ልዩ የተባለውን «ኒው ፌስ ፋሽን ናይት» የፋሽን ትርዒት የፊታችን እሁድ ህዳር 13 ቀን 2019 ዓ.ም. ከምሽቱ 11፡00 ሰዓት በአዲስ አበባ በጃክሮስ አካባቢ በሚገኘው «ቬኑ …
ኹነት
-
-
ኹነት
በአሜሪካ የኢትዮጵያ የልህቀት ሽልማት (Ethiopian Excellence Award) ለታዋቂው አርቲስት ፀጋዬ እሸቱና ለሌሎች ሰ
by FastMerejaby FastMerejaበአሜሪካ የኢትዮጵያ የልህቀት ሽልማት (Ethiopian Excellence Award) ለታዋቂው አርቲስት ፀጋዬ እሸቱና ለሌሎች ሰባት ተሸላሚዎች ተበረከተ:: መቀመጫውን በአሜሪካ ያደረገውና ከማንኛውም የዘር፣ የፖለቲካም ሆነ የሃይማኖት ወገንተኝነት ነጻ የሆነው ጎልደን ናይል ሚዲያ ኤንድ …
-
#FastMereja I ዘማሪ ጉቱ ሽፈራው «ቁልቁሉ» የተሰኘውን 3ኛ የመዝሙር አልበሙን ሊያስመርቅ መሆኑን አስታወቀ። አልበሙን አስመልክቶ ዛሬ ጥቅምት 19 ቀን 2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ ኢሊሊ ሆቴል ጋዜጣዊ መግለጫ የተሰጠ ሲሆን፣ …
-
ኹነት
“1.5 ሚሊዮን ዶላር በጀት የተያዘለት ኢትዮጵያ ውስጥ ታይቶ የማይታወቅ ዓለም አቀፍ ኮንሰርት ነው የማዘጋጀው” ድምፃዊት ቬሮኒ
by FastMerejaby FastMereja“1.5 ሚሊዮን ዶላር በጀት የተያዘለት ኢትዮጵያ ውስጥ ታይቶ የማይታወቅ ዓለም አቀፍ ኮንሰርት ነው የማዘጋጀው” ድምፃዊት ቬሮኒካ አዳነ #FastMereja I ድምፃዊት ቬሮኒካ አዳነ የ«መጠሪያዬ» አልበሟ ከተለቀቀ ከሦስት ዓመታት በኋላ፣ በአዲስ …
-
#FastMereja I በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን የተጻፉ እና መንፈሳዊ ይዘት ያላቸው ሁለት አዳዲስ መጽሐፍት ለንባብ ሊበቁ መሆናቸው ተገለጸ። “Walking with Grace: 90 Days Devotional for a Believer’s Journey” እና “እውነተኛ ክርስቲያናዊ …
-
#FastMereja I በአድዋ መታሰቢያ ሙዚየም የሚካሄደው «ግራንድ ኢሬቻ ቦክስ ምሽት» የቦክስ ውድድር በመጪው መስከረም 22 ቀን 2019 ዓ.ም ምሽት እንደሚካሄድ አዘጋጆቹ አስታወቁ። ይህን ታሪካዊ ስፖርታዊ ዝግጅት በአፍሮ ኮ ትሬዲንግ እና …
-
#Fastmereja I በጥርስ ሕክምና አገልግሎት አሰጣጥ የላቀ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የሕክምና ተቋማትና ባለሙያዎች እውቅና ለመስጠት የተዘጋጀ አዲስ የሽልማት መርሃ-ግብር በዛሬዉ እለት በሳፋየር አዲስ ሆቴል በተሰጠ መግለጫ ይፋ ተደርጓል። መርሃ-ግብሩ በአዲስ አበባ …
-
#Fastmereja I ሙዚቀኛውና የአምልኮ ፕሮግራም አዘጋጁ ዮሐንስ ዋጋሪ ከአሜሪካና ከተለያዩ የዓለም ሀገራት የአምልኮ መድረኮች ቆይታ በኋላ፣ በኢትዮጵያ ታላቅ የአምልኮ ፕሮግራም ለማዘጋጀት ዝግጅቱን ማጠናቀቁን በዛሬዉ እለት በተሰጠ መግለጫ ተገልጿል። በጋዜጣዊ መግለጫው …
-
#FastMereja I በኪንግ ታደለ ድሪባ የተደረሰዉና የአዕምሮ እንዲሁም የፍልስፍና ውጤት የሆነው “አዲሱ የዓለም ስርዓት” የተሰኘው አዲስ መፅሐፍ እሁድ ነሐሴ 24 ቀን 2018 ዓ.ም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በኩሪፍቱ ሪዞርት ተመርቋል። …
-
#FastMereja I የ2019 አዲስ ዓመት ምክንያት በማድረግ በአዲስ ኮንቬንሽን ሴንተር ሊካሄድ የታቀደው “አደይ አዲስ ዓመት ታላቅ የንግድ ኤክስፖ እና ፌስቲቫል” ይፋ ተደርጓል። ኤክስፖው ከነሐሴ 21 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ጳጉሜን …
-
#Fastmereja:-በኢትዮጵያ በሊንክድኢን (LinkedIn) መድረክ ላይ ንቁ ተሳትፎ ላላቸው የዲጂታል ይዘት ፈጣሪዎች እና ባለሙያዎች እውቅና ለመስጠት የተቋቋመው “የሊንክድኢን ቼንጅሜከርስ አዋርድስ ኢትዮጵያ (LCAE)” የመጀመሪያውን የሽልማት ስነ-ስርዓት ሊያካሂድ መሆኑን በዛሬዉ እለት በተሰጠ መግለጫ …
-
#FastMereja I የተፈሪ መኮንን ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም ስልጠናቸውን ያጠናቀቁ ምሩቃንን እና ሌሎች የቴክኒክና ሙያ ሰልጣኞችን በቀጥታ ከቀጣሪ ድርጅቶች ጋር ለማገናኘት ያለመ የመጀመሪያው የሥራ ትስስር (Job Fair) ዛሬ ሐምሌ 09 …
-
#FastMereja I የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ከቤላ ስፖርት ትጥቅ አምራች ድርጅት ጋር በመተባበር የሚያዘጋጁትና አሸናፊውን ቡድን የ1 ሚሊዮን ብር ባለቤት የሚያደርገው 2ኛው ዙር የቤላ ስፖርት የክረምት የፉትሳል …
-
#FastMereja I የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት (EPHI) የተመሰረተበትን 100ኛ ዓመት የምስረታ በዓል አስመልክቶ ከሐምሌ 7/2018 ዓ.ም በተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ የተለያዩ ዝግጅቶችን እያከናወነ እንደሚገኝ ተነግሯል። ኢንስቲትዩቱ የክፍለ ዘመኑን ጉዞ ለመዘከርና በጤናው …
-
#FastMereja I የኢትዮጵያ የሕዝብ ጤና ኢንስቲትዩት (EPHI) የተመሰረተበትን 100ኛ ዓመት የምስረታ በዓል አስመልክቶ ከሐምሌ 7/2018 ዓ.ም በተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ የተለያዩ ዝግጅቶችን እያከናወነ እንደሚገኝ ተነግሯል። ኢንስቲትዩቱ የክፍለ ዘመኑን ጉዞ ለመዘከርና በጤናው …
-
#FastMereja I አዲስ አበባ በቴክኖሎጂ የታነጸ ትውልድ ለመፍጠር ያለመው የፓን አፍሪካ ሮቦቲክስ ሻምፒዮንሺፕ ውድድር “እኔ ችግር ፈቺ ነኝ” በሚል መሪ ቃል ዛሬ በአዲስ አበባ ሳይንስ ሙዚየም በይፋ ተጀምሯል። የኢትዮ ሮቦቲክስ …
-
ኹነት
10ኛው የኢትዮ ኸልዝ ዓለምአቀፍ አውደ ርዕይና 2ኛው የሀገር ውስጥ የህክምና ግብዓት ምርት ኤግዚቢሽን በይፋ ተከፈተ
by FastMerejaby FastMereja#FastMereja I 10ኛው የኢትዮ ኸልዝ ዓለምአቀፍ አውደ ርዕይና ጉባኤ እንዲሁም 2ኛው የሀገር ውስጥ የህክምና ግብዓት ምርትና ኢኖቬሽን ኤግዚቢሽን ዛሬ በአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ሴንተር (AICC) በይፋ ተከፍቷል። በጤና ጥበቃ ሚኒስቴር፣ በአርማወር …
-
#FastMereja I የኢትዮጵያ የሪል ስቴት አልሚዎች ማህበር “አዲስ አፍሪካ ሪል እስቴት ኤክስፖ 2026” የተሰኘውን የመጀመሪያውን አህጉራዊ የኤግዚቢሽን መድረክ በመጪው ሚያዚያ ወር በአዲስ አበባ እንደሚያካሂድ አስታወቀ። ማህበሩ ከዶክሳ ኢቨንትስ ጋር በመተባበር …
-
#Fastmereja I በዩናይትድ ኪንግደም ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሀገራቸው አስተማማኝ የቤት ባለቤት እንዲሆኑ የሚያስችል “ኢትዮ ሆም-ኤክስፖ 2026″ የተሰኘ ታላቅ የሪል ስቴት ኤክስፖ በለንደን ከተማ እንደሚካሄድ በዛሬዉ እለት ተገለፀ። በለንደን የሚገኘው …
-
#Fastmereja I የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫና በዩኔስኮ (UNESCO) በማይዳሰስ የዓለም ቅርስነት የተመዘገበው የፊቼ ጫምባላላ በዓል በዛሬዉ እለት በወዳጅነት አደባባይ በድምቀት ተከበረ። በዓሉ በመዲናዋ ለ7ኛ ጊዜ የሚከበር ሲሆን ዋና ዓላማውም የሰላም፣ …
-
ኹነት
በኢትዮጵያ የሕክምና ዘርፍ የሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) ሚና ላይ ያተኮረው 62ኛው የኢሕማ ዓመታዊ ጉባኤ በሂልተን ሆቴል ተከ
by FastMerejaby FastMerejaበኢትዮጵያ የሕክምና ዘርፍ የሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) ሚና ላይ ያተኮረው 62ኛው የኢሕማ ዓመታዊ ጉባኤ በሂልተን ሆቴል ተከፈተ #FastMereja I የኢትዮጵያ ሕክምና ማኅበር (ኢሕማ) “የሰው ሠራሽ አስተውሎት (Artificial Intelligence) በሕክምና ትምህርት፣ …
-
#Fastmereja “አብረን እንሩጥ፣ ለሐዋሳ ከፍታ” በሚል መሪ ቃል ሚያዝያ 18 ቀን 2018 ዓ.ም በሐዋሳ ከተማ የሚካሄድ ታላቅ የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ መዘጋጀቱ በዛሬዉ እለት በተሰጠ መግለጫ ተገልጿል። ይህ …
-
#FastMereja I በአስርተ ዓመታት የጤናው ዘርፍ ጉዞ ታላቅ ስም ያተረፈው ኢትዮ ኸልዝ ዓለምአቀፍ አውደርዕይና ጉባኤ፣ ለ10ኛ ጊዜ ከመጋቢት 24 እስከ 26 ቀን 2018 ዓ.ም. በአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ሴንተር (AICC) እንደሚካሄድ …
-
#FastMereja | 11ኛው የዓለም የዳውን ሲንድሮም ቀን በኢትዮጵያ “ብቸኝነትን በአንድነት እንመክት” በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀዉ ስፖርታዊ ዉድድር በዛሬዉ እለት በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ በይፋ ተከፍቷል። በዛሬዉ የመክፈቻ ስነ-ስርአት ላይ የኢትዮጵያ ባህልና …