banner

የአርባምንጭ ሁለገብ ስታድየም ግንባታ የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ፡፡

#FastMereja
የመሠረት ድንጋዩን የወጣቶችና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ፣ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ እና የጋሞ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አባይነህ አበራ አስቀምጠዋል።

የስታድየሙ የግንባታ አማካሪ መሃንዲስ መልካም ስመኝ ስታድየሙ በአፍሪካ እግር ኳስ ፌደሬሽን ደረጃ የሚሰራ ሲሆን በመጀመሪያ የግንባታ ሂደት 17 ሺህ ሰው የሚይዝ እንደሚሆን ገልጸዋል።

የግንባታው የመጀመሪያ ሂደት በአራት ወር ሲያልቅ አጠቃላይ ግንባታው በ6 ወር እንደሚጠናቀቅ ከክልሉ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

Leave a Comment