banner

አርቲስቶች፣ ድምፃዉያን፣ ጋዜጠኞች እና ቲክቶከሮች የሚሳተፉበት ስፖርታዊ ዉድድር ሊደረግ ነው።

#FastMereja I ስፖርታዊ ውድድሩን ቅዳሜ ሚዲያ እና አድቨርታይዚንግ ያዘጋጀው ሲሆን ስፖርታዊ ውድድሩ ሚያዚያ 23/2017 ዓ.ም የጥሎ ማለፍ ዉድድር የሚደረግ ሲሆን ሚያዚያ 26/2017 ዓ.ም ደግሞ የፍፃሜዉ የዋንጫ ጨዋታ ይደረጋል።

ከትኬት ሽያጭ የሚገኘዉም ገቢ ለመቄዶንያ የአረጋውያንና የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል የሚዉል ሲሆን የመግቢያ ዋጋ 200 ብር እና 300 እንደሆነ ተገልጿል ትኬቱን ከቴሌ ብር ላይ ከዛሬ ጀምሮ መግዛት ይቻላል።

ውድድሩ ከልደታ ቤተክርስቲያን ጀርባ በሚገኘው ብሪሞ ሜዳ ይደረጋል።

#ስፖርት





5 comments

Malcom Gibran April 25, 2025 - 2:14 pm

አገር የመሀይማን መጫወቻ ሆነች

Reply
Ahma Seid Ahmed April 25, 2025 - 2:14 pm

መልካም ውድድር 🥰

Reply
Elias Hellow April 25, 2025 - 2:14 pm

እስጢፎን ዋና ቢያወዳድሩት ያው ቀለል ስለሚል

Reply
Muller Mule April 25, 2025 - 2:15 pm

Memeherans , doctoroches, engineers and kaderesss😂😃😂

Reply
Muller Mule April 25, 2025 - 2:16 pm

Competition between/ Among Illiterates 😃😂😃

Reply

Leave a Comment