0 #FastMereja I የሲዳማ ቡና ስፖርት ክለብ የታገዱ ተጫዋቾችን በማሰለፍ ያሸነፈው የኢትዮጵያ ዋንጫ በፎርፌ ተሸናፊ ሆኖ ዋንጫው ለወላይታ ድቻ ተመላሽ እንዲደረግ ተወስኗል። #ስፖርት
10 comments
ዘንድሮ ከሌቦች ፣ ከአጭበርባሪዎች ከአስመሳዮች እና ከውሸታሞች ጋር ትንቅንቅ ነው ።
ትክክለኛ ውሳኔ ነው 🙌
እድሌ😂😂😂😂
ግን ይገርማል
እና 200 ካሬውስ 🤔
እሺ መሬቱን ምን ሊያደርጉ ነው ተጫዋቾች
ጨነቀኝ 🥺🥺
teneneteke sayhon lemigebaw melese or temelese nw mehon yalebet..😏
እኛ የሚንፈልገዉ በዲቻ አለመሸነፍን ነዉ ያንን ደሞ አድርገናል እኛ አሸንፈናል እነሱ ተሸንፈዋል ያ በቂ ነዉ ለኛ
ዛሬ የቀልድ ቀነ ነው
እየቀለዱ ነው
የዚህ ሀገር ህዝብ ግን መዳኘት ያለበት በሌላ ሀገር ዜጋ መሆን አለበት