banner

«እየሱስ ነው ያከበረኝ! ጌታዬ ነው ከትቢያ ላይ ያነሳኝ !!»

#FastMereja
በረከት አደራ (በረከት ገበሬዋ) በዱባይ በተካሄደው የአፍሪካ ስራ ፈጣሪ ሴቶች ሽልማት ተሸልማለች። ከሽልማቱ በኋላም «እየሱስ ነው ያከበረኝ! ጌታዬ ነው ከትቢያ ላይ ያነሳኝ! ዝም አልልም ገና ለክብሩ እቆማለው!*ያከበረኝን ጌታ አከብረዋለው::» ብላለች።




Leave a Comment