banner

የስልጤ ዞን የሀይረንዚ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት የመጀመሪያዎቹን 17 የሕክምና ዶክተሮች አስመረቀ

​#FastMereja I በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ በመጀመሪያ ዲግሪ በሕክምና ሳይንስ (Doctor of Medicine) ሲያጠኑ የቆዩ 17 የስልጤ ዞን የሀይረንዚ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት የበኩር ልጆች በደመቀ ሁኔታ ተመርቀዋል።

​ተመራቂዎቹ በ2010 ዓ.ም በሀይረንዚ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና ተፈትነው በተለያዩ የሀገሪቱ ዩኒቨርሲቲዎች ከተሰማሩት ተማሪዎች መካከል የመጀመሪያዎቹ ፍሬዎች መሆናቸው ተገልጿል።

#ጤና #ልዩ_ልዩ

Leave a Comment