banner

በፓሪስ 2024 የተቀመጡት አብዛኛው ኮንዶሞች ጥቅም ላይ ውሏል ተባለ

ከመክፈቻው ጀምሮ ውዝግብ የነበረው የፓሪስ ኦሎምፒክ ትናንት ፍፃሜውን አግኝቷል። ከመክፈቻው በፊት አዘጋጁ አካል ከ200ሺህ በላይ ኮንዶም እንዳዘጋጀ ጠቅሶ ነበር ትናንት ፍፃሜውን ሲያገኝ በፓሪስ ኦሎምፒክ 200,000 የወንድ ኮንዶም፣ 20,000 የሴት ኮንዶም መሰራጨቱን ጠቅሶ አብዛኛው ጥቅም ላይ መዋሉ ተነግሯል።

Leave a Comment