0
#FastMereja I የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፤ ባሳለፍነው ሳምንት በሁለት ክሶች ጥፋተኛ የተባሉት የቀድሞ የሀዋሳ ከተማ ከንቲባ ረዳት ፕሮፌሰር ፀጋዬ ቱኬ ላይ 13 ዓመት ፅኑ እስራትና 21 ሺህ ብር የገንዘብ ቅጣት ፍርድ ማሳለፉን ቲክቫህ ኢትዮጵያ ዘግቧል።
ፍርድ ቤቱ የቀድሞዉ ከንቲባ ካቀረቡት 8 የቅጣት ማቅለያዎች 4ቱን በመቀበል እና አራቱን ዉድቅ በማድረግ ነዉ የ13 ዓመት ፅኑ እስራት የፈረደባቸው።
በዚሁ በእሳቸው መዝገብ ተከሳሽ የነበሩት የቀድሞ የሀዋሳ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ ምክትል ኃላፊ አቶ ታርኩ ታመነ በ10 ዓመት ፅኑ እስራት እነ 41 ሺህ ብር ፤ አቶ ታፈሰ ቱናሻ በ8 ዓመት ከ5 ወር ፅኑ እስራትና 51 ሺህ ብር እንዲሁም አቶ ሰይፉ ሌሊሴ የተባሉ ግለሰብ እንደዚሁ በ8 ዓመት ከ5 ወር እና 76 ሺግ ብር የገንዘብ ቅጣት ፍርድ ተላልፎባቸዋል።
via: TIKVAH ETHIOPIA
#ችሎት

4 comments
አያት ሪል እስቴት በመሪ1(የተባበሩት ማድያ ፊት ለፊት ) ከባለ 1 እስከ ባለ 4 መኝታ ከ70 እሰከ 150 ካሬ ለሽያጭ አቅርቦላችዋል!
# 70 ካሬ ባለ 1 መኝታ
ቅድመ ክፍያ 8%= 522,800 ብር
# 100 ካሬ ባለ 2 መኝታ
ቅድመ ክፍያ 8%= 746,856 ብር
# 130 ካሬ ባለ 3 መኝታ
ቅድመ ክፍያ 8%= 970,913 ብር
# 150 ካሬ ባለ 4 መኝታ
ቅድመ ክፍያ 8%= 1,120,284 ብር
ይደውሉልን በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው
የቤት ባለቤት ይሁኑ!
0920309659
በእየሱስ ስም…
ጥፋታቾውንም ብትገልፁት
የትላልቆችን ውንብድና ሸፍኖ ለማለፍ፣ የመስዋዕት በግ ነው የሆነው።