banner

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ የሱዳኑን መሪ የጉብኝት ጥያቄ ውድቅ ማድረጋቸው ተገለጸ

​#FastMereja I የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ የሱዳን ወታደራዊ ጁንታ መሪ የሆኑት አብደል ፋታህ አል-ቡርሃን በሚቀጥለው ወር ወደ አዲስ አበባ ለማድረግ ያቀረቡትን የጉብኝት ጥያቄ ውድቅ ማድረጋቸውን ሱዳን ትሪቡን የዲፕሎማቲክ ምንጮች ጠቅሶ ዘግበዋል።

#ፖለቲካ መረጃ

Leave a Comment