0
#FastMereja I በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ በመጀመሪያ ዲግሪ በሕክምና ሳይንስ (Doctor of Medicine) ሲያጠኑ የቆዩ 17 የስልጤ ዞን የሀይረንዚ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት የበኩር ልጆች በደመቀ ሁኔታ ተመርቀዋል።
ተመራቂዎቹ በ2010 ዓ.ም በሀይረንዚ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና ተፈትነው በተለያዩ የሀገሪቱ ዩኒቨርሲቲዎች ከተሰማሩት ተማሪዎች መካከል የመጀመሪያዎቹ ፍሬዎች መሆናቸው ተገልጿል።
#ጤና #ልዩ_ልዩ
