0 #FastMereja I አትሌት ገንዘቤ ዲባባ በስፖርት ዓለም ባካበተችው ስኬት ታግዛ፣ በኢትዮጵያ እያደገ ባለው የሪል እስቴት ንግድ ዘርፍ አዲስ ኢንቨስትመንት መጀመሯን የፋስት መረጃ ሰምቷል። #ቢዝነስ