0
#FastMereja – ጊፍት ሪል ስቴት የ2018 ዓ.ም የመጀመሪያውን የቤቶች ሽያጭ ኤክስፖ ጀመረ። ኤክስፖው ከነሐሴ 23 ጀምሮ እስከ ጳጉሜ 1/2017 ዓ.ም ድረስ ይቆያል።
በ2% ቅድመ ክፍያ እስከ 15–25% የሚደርስ ልዩ ቅናሽ በመዘጋጀት ለአፓርትመንቶችና ለንግድ ሱቆች ሽያጭ ተጀምሯል።
ቅናሽ የተደረገባቸው በለገሃር፣ በተክለ ሀይማኖት፣ በ22 ማዞሪያ፣ በC.M.C እና በፈረስ ቤት እየተገነቡ ባሉ ዘመናዊ አፓርትመንትና ንግድ መንደሮች ላይ ነው።
መንደሮቹ ትምህርት ቤቶች፣ የጤና ተቋማት፣ ሞሎች፣ የመዝናኛ ቦታዎች እና በቂ የመኪና ማቆሚያዎችን በማካተት እንደተዘጋጁ ተገልጿል።
#ቢዝነስ




