banner

#ተሸለሙ

#ተሸለሙ
በስታር ዋይድ አዋርድ ለሀገር በቅንነት፣ በታማኝነት በመስራት ዘርፍ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አብይ አህመድ፣ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ፣ የድሬዳዋ ከተማ ከንቲባ አቶ ከድር ጁሃር ተሸለሙ።
#FastMereja



10 comments

Nuredin Seid August 30, 2024 - 6:02 pm

ሸላሚው ሽመልስ አብዲሳ መሆን አለበት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

Reply
Tadele Fekadu TD August 30, 2024 - 6:05 pm

Dr. አሸብር ወ/ጊዮርግስስ🤔

Reply
Hassen Awol Yasin August 30, 2024 - 6:05 pm

የደሴዉን በደንብ ፈትሹ መአት መሬቶችን እንደ ግል አከፋፋይይ ……..አድርጓቸዋል

Reply
Samrawit Admasu August 30, 2024 - 6:10 pm

ሁለቱም ይገባቸዋል ።

Reply
Teddy Demeke August 30, 2024 - 6:10 pm

የሀገራችን ከቀደምት ጀምሮ የነበሩ መሪዎች የየራሳቸው ጥንካሬም ድክመትም አለባቸው ።እንደ አሁኑ ሽልጥልጥ ልምጥምምጥ ብልጭልጭ ውትፍትፍ ስቆ ገዳይ ደንታ ቢስ ሐገር ትርምስምስ …..ወዘተ

Reply
Sadam Sadam August 30, 2024 - 6:12 pm

1939 በነጮቹ የሰላም ኖቤል እጩ አዶልፍ ሂትለር ነበር! ነብሱን ይማረውና🙄

Reply
Abenezer Samuel August 30, 2024 - 6:13 pm

….ካልሸለሟቸዋቸው ሥራችሁ ከግብ እንደማይደርስ ስለምታውቁ እንጂ ልባችሁ ሸልሞ እንዳልሸለማችሁ እኛ ስለምናውቅ ለማሳመን አትድከሙ….

Reply
Frehiwot Negussie August 30, 2024 - 6:13 pm

መሪዎቼ😍

Reply
Baneku Hegenna August 30, 2024 - 6:14 pm

ለድሬዳዋ ከተማ ከንቲባ ይገበዋል

Reply
Binyam Nedaga August 30, 2024 - 6:16 pm

ከድር ጂሃር ይገባዋል በቅንነት ህዝቡ የሚመራ መሪ ለወደፊቱ ኢትዮጵያ በከድር ጁሃር ብተመራ ህዝባችን ሰላሙ ያገኝ ነበር ሌሎቹ አሰመሳዬች ዘረኞች ናቸው

Reply

Leave a Comment