0 በሬ ወጋኝ ተብሎ በስጋ አይጨከንም! የስጋ አምሮትዎን ለመሙላት አጋፔ Online ቅርጫን ምርጫዎት ያድርጉ፡፡ በተለያዩ የቅርጫ መደቦች ለአዲስ ዓመት ቅርጫዎትን ቤትዎ ድረስ ልናቀርብልዎ ዝግጅታችንን ጨርሰናል። አጠቃላይ ሂደቱን በቀጥታ ስርጭት ይከታተላሉ፡፡ ጥራት ላለው ስራችን ደንበኞቻችን ቀዳሚ እማኞቻችን ናቸው፡፡ ይደውሉልን፡፡ 09-20-72-91-52 ወይንም 09-20-80-98-21
6 comments
እረ በሌለን ብር ሆዳችንን አታጩሁት አርፈን ከሹሮ እንዋደድ
ስጋ መብላት ጎጅ ባህል ነው።
ዋጋ
የዶሮ የለም?
እርስ በርስ ከምን ባላ ይሄን ብንባላ ወገብ ይጠግናል ! ዳኤ ቡሹ(Anaa dhufu )
እና በ online ነው ምንበላው 😳