0
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ ከማይጨው ከተማ እና አካባቢው ህዝብ ጋር ህዝባዊ ውይይት ለማድረግ በማይጨው ከተማ ሲደርሱ የተደረገላቸው አቀባበል።
#FastMereja




10 comments
Bravoooo Rayaaa
በብልጽግና ፖርቲ የትግራይ ቅርንጫፍ ሃላፊ የተመራ ልዑክ ማይጨው ከተማ ገባ 🧐
የት አለ የኢትዮጵያ ባንዲራ?
የማይገባኝ ነገር ግን ከሀይማኖታዊ ስርዓት ዉጪ የሚወጣዉ ☂️☂️☂️ጃንጥላ ምንድነዉ ትርጉሙ 🤔
ደብርዬ ተበላች በቃ!😊
ማን ሞተ 😂
☂️⛱️ጥላዉ
መንግሥት ሲከበር ደስ ይላል።
የዥንጥላው ትርጉም ምን ይሆን ከኦርቶዶክስ ሃይማኖት ስነስርአታዊ ውጭ ለፖለቲካ ማራመጃ ባይሆን ጥሩ ነበር ትግራይን ብቻ ሳይሆን ሌሎችም የሚጠቀሙ ክልሎች ካሉ ቢቀር አላማው ቤተክርስቲያንን አይወክልም
ይህ ሰውዬ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆኖል ልበል። ጌች ግን መንፈስ እየሆነብኝ ነው
በፈጣሪ እና በህዝብ ዘንድ ቁቡልነት ያለውን ሰው ነው ለካ ፖለቲካ የጠላው🤭🤭🧐