0
#FastMereja
ዛሬ ጷጉሜ 2/2016 ዓ.ም በቄለም ወለጋ ዞን ጅማ ሆሮ ወረዳ በሶስት ቀበሌዎች ባጋጠመ የመሬት መንሸራተት በንብረት ላይ እና የሶስት ሰዎች ህይወት ማለፉን ፋስት መረጃ ሰምቷል።
ይህ ዘገባ እስከተጠናከረበት ወቅት በ10 የአርሶ አደር ቤቶች ላይ አደጋው ጉዳት ሲያደርስ፣ በ15 ቤተሰብ እና 150 ሰዎች ተፈናቅሏል።





6 comments
እረ ፈጣሪ ሆይ ታረቀን
ለሞቱት ነብስ ይማር ሀገራችን መከራዋ በዛ ፈጣሪ ታረቀን😭
እግዚአብሔር በቃችሁ በለን
ነፍስ ይማር
ወለጋ መች ተጀመረ ገና ነው
It is scary ፈጣሪ ይርዳን ዘንድሮ።