0
🏃😅
ይህ በዝውውር መስኮት ጊዜ ማጠናቀቂያ የሆነ የእብደት ታሪክ ነው::
Ernest Nuamah Appiah (ኤርኔስት ኑሚህ አፒያ) የ 20 ዓመት የክንፍ/የመስመር ተጫዋች ነው በፈረንሳዩ ሊግ ኧ ክለብ ሊዮን:: እናም በዝውውር ፉልሃምን ሊቀላቀል ፊርማውን ሊያኖር ቀን ተቆርጦ የጤና ምርመራውን ይጀምራል በዚህ ጊዜ ነበር ዓይኖቹ በእንባ ጎርፍ የተመሞሉት ምክንያቱም የፈረንሳዩን ክለብ መልቀቅ አይፈልግም:: Nuamah (ኑማህ) ያለፈቃዱ እንዲወጣ የተገፋ ያህል ተሰማው::
ታዲያ የጤና ምርመራ ከጀመረ በሗላ የምርመራው የመጨረሻ ደረጃ ሳይደርስ እና ሳይጠናቀቅ እልም ብሎ ይጠፋል ማንም ሳያየው ወኪሉ እንኳ አልተመለከተውም:: በዚህም ምክንያት ዝውውሩ ሙሉ በሙሉ ተተወ ሳይፈፀም ቀረ::
ስለሆነው ሁሉ ማሩኝ ሲሉ የሊዮኑ ባለቤት John Texto (ጆ ቴክስቶ) ለፉልሃም የይቅርታ ደብዳቤ ፃፉ::
[ ሰላም ጎሳዬ ለፋስት መረጃ ከአዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ ]

6 comments
ስሮጥ አይታይም በምን እናምናለን ኦገኖቼ?🤔
Yegnawochu bezaw yetefalu ??
Its Amazing News
በቪድዮ ካላየን አናምንም
ይሄ ወሬኮ ሽንኩርት አይገዛም ምን አድርጉ ነው
CCTV የላቸውም ማለት ነው poor France 🇫🇷 😆 🤣
እኛ ሀገር ዘምባበ ሳይቀር ተገጥሞ