0
#FastMereja
የእነ ህፃን ሶሊያና የህክምና ጉዳይ በደቡብ አፍሪካ ሆስፒታል ተስፋ አላቸው ተብሎ ተነግሯቸው ተስፋው ወደ እውነት እንዲቀየር ገንዘብ ተሰብስቦ ወደ ባንኮክ በማቅናት በባንኮክ በተደረገ ምርመራ ተስፋ ቢኖራቸውም በመጨረሻ የተደረገው ህክምና እንደማይሆን እንዳልተሳካ ተነግሮን ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰናል ስትል እናታቸው በሰይፉ በኢቢኤስ ቀርባ ተናግራለች።




7 comments
Yihun hulum lebego nw
Disability is not inability !! ልበ ብረሀን ናቸው ።
እግዚአብሔር አዋቂ ነው 🙏🙏🙏 እግዚአብሔርን አመሰገኑት በሁሉም ነገር
እግዚአብሔር መልካም ነው አይዞሽ እህቴ ነገ ሌላ ቀን ነው🙏🙏🙏🙏🙏
Mariyamn
Ufff .minm aydel disability is not ability to do work.
ለሰው የማይቻለው ለእግዚአብሔር ይቻላል