0
#FastMereja
በረከት ገበሬዋ በቀን አንዴ እንኳን መመገብ ለማይችሉ ወገኖቻችን የተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል ገንብታ ለአዲስ አበባ ከተማ መስተዳደር አስረክባለች።
በአዲስ ዓመት በቀን 1 ሺህ ሰዎችን የሚመግበውን 21ኛውን የተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለከተማ አየርጤና አካባቢ በቀን አንዴ እንኳን መመገብ ለሚቸገሩ ወገኖች በአዲስ አመት ስራ ጀምሯል።
በቀጣይም ሙሉ ወጪውን ችላ 22ኛውን የተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል ገንብታ ለወገኖቿ ለማስረከብ ቃል መግባቷ ተገልጿል።





8 comments
Just examplery
ብርቱ ነሽ!!
ስግብግብ ባለሀብቶች ማየት ካልተሣናቸው ይሄንን ይመልከቱ።
ጀግንት
ጀግና ሴት
Nice ገበሬዋ!
God bless
Jegna nesh wegen le wegen derash
እውነትም በረከት🙏🙏