banner

ዲጄ ኤቢ እና ዲኮር የዲኮር ስራ ማሰልጠኛ በጠቅላላ ለ11 ዙር በዘንድሮ ደግሞ ለ6ተከታታይ ዙር ያሰለጠናቸውን ተማሪዎችን አስመ

ዲጄ ኤቢ እና ዲኮር የዲኮር ስራ ማሰልጠኛ በጠቅላላ ለ11 ዙር በዘንድሮ ደግሞ ለ6ተከታታይ ዙር ያሰለጠናቸውን ተማሪዎችን አስመረቀ::

ዲጄ ኤቢ እና ዲኮር የዲኮር ስራ ማሰልጠኛ በ2015/2016 በመጀመሪያው አመት የ5ዙር ሰልጣኞችን ያስመረቀ መሆኑ የሚታወቅ ሲሆን ዘንድሮ በ2016/2017 ለ2ተኛ አመት በ6 ዙር ያሰለጠናቸውን የዲኮር ስራ ሰልጣኞች መስከረም 13/2017 በሸራተን አዲስ ላሊበላ አዳራሽ አንጋፋና ተወዳጅ አርቲስቶች እና የጥበብ ባለሙያዎች እንዲሁም የሚዲያ ተቋማትን ጨምሮ ፣ በኢትዮጵያ የጣሊያ ኤምባሲ ፕሬስ ሴክሬታሪ Mr Giovanni Dionisi፣ እና ጥሪ የተደረገላቸው የክብር እንግዶች በተገኙበት በታላቅ ድምቀት አስመርቋል።

ይህንን አስመልክቶ የዲጄ ኤቢ እና ዲኮር መስራች እና ስራ አስኪያጅ የሆኑት አቶ አብይ ተሾመ በፕሮግራሙ ላይ ለተመራቂ ተማሪዎች የእንኳን ደስ አላቹ እና መልካም የስራ ዘመን እንዲሆንላቸው በመመኛት ለፕሮግራሙም መሳካት ድጋፍ ያደረጋጉ ተቋማትን ምስጋና አቅርበዋል::
በመቀጠልም የዲኮር ስራ ማሰልጠኛው ለ12ኛ ዙር ምዝገባ የጀመረ መሆኑን በፕሮግራሙ ላይ ገልፀዋል::





1 comment

Whatś Up October 1, 2024 - 2:43 pm

የ ኮሪደር ስራ 😳

Reply

Leave a Comment