0
አሚጎስ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ስራ ማህበር ከሚሰጣችው የብድር አገልግሎቶች በተጨማሪ ከተለያዩ የህብረት ሥራ ማህበራት ጋር አንድነት በመፍጠር ለማህበረሰቡ አስተማማኝ የፋይናንስ ተቋም ለመሆንና አገለግሎቱን ለማስፋት እየሰራ ይገኛል።
ዛሬ መስከረም 21 ቀን 2017 ዓ.ም በሶራምባ ሆቴል በአራዳ ክፍለ ከተማ ውስጥ ከሚገኙ የህብረት ሥራ ማህብራት ጋር የጋራ ውይይት…




