banner

የ2017 የሆራ ፊንፊኔ እሬቻ በዓል ባህላዊ እሴቱን በጠበቀ መልኩ እየተካሄደ ነው። በአባ ገዳዎች ተመርቆ የተጀመረው ስነስርዓ

የ2017 የሆራ ፊንፊኔ እሬቻ በዓል ባህላዊ እሴቱን በጠበቀ መልኩ እየተካሄደ ነው። በአባ ገዳዎች ተመርቆ የተጀመረው ስነስርዓቱ የተራራቀ የሚገናኝበት፣ የተቀያየመ የሚታረቅበት የኦሮሞ ገዳ ስርዓት አንዱ ምሰሶ ነው።





10 comments

Senty Negn October 5, 2024 - 5:01 am

እሬቻ ኬኛ መልካም በአል 🙂

Reply
ሉላ የቡንዬ October 5, 2024 - 5:03 am

ግንባራቸው ላይ የሚያደርጉት ነገር ምንድነው ግን

Reply
Abel Ye Mulugeta October 5, 2024 - 5:03 am

በልብስ የተሸፈነ ሰይጣናዊ አምልኮ…
የ abaa muda… መንፈስ
የ eteeete…… መንፈስ
ዛፍ ላይ ቅቤ የምታስቀባ.. መንፈስ
እዉነቱ ብመርህም ዋጠዉ
……. የእስራት አምልኮ……
የድንግል ማርያም ልጅ ከዝህ ጥንቆላ ይሰዉረን

Reply
Mequanint Godo Tarekegn October 5, 2024 - 5:04 am

Baga Ayyaana!
እንኳን አደረሳችሁ!
Happy Irrecha!

Reply
Legese Asfaw October 5, 2024 - 5:05 am

Happy irrecha

Reply
Ethan Liard October 5, 2024 - 5:06 am

አይዞን ምቀኞች ቻሉት

Reply
Mame Nuguse Kabeto October 5, 2024 - 5:08 am

Impressive

Reply
Yared Biresaw Mullu October 5, 2024 - 5:12 am

እንኳን አደረሳችሁ።

Reply
Kena Tise KT October 5, 2024 - 5:16 am

𝗥𝗲𝘀𝗽𝗲𝗰𝘁 🫶🥰

Reply
Avram Getachew October 5, 2024 - 5:17 am

Happy Irreecha!

Reply

Leave a Comment