0
ጌዴኦ የሚታወቀው በጥምር ግብርና የቱሪስት መስህቦች የቱቲቲ ፣ቱቱፌላ ተክል ድንጋይ፣ የደን ጥምር እርሻ ስራው በዞኑ ከሚገኙ የቱሪስት መስህብ ከሆኑ የተፈጥሮና ሰው ሰራሽ ቅርሶችና ባህላዊ እሴቶች የልዩ ጣዕም የይርጋጨፌ ቡና መፊለቂያ ባለቤት በይበልጥ ለማስተዋወቅ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን በአዋጅ ቁጥር 1238/2013 መሰረት ዳራሮ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን በህጋዊነት መዝግቦ የበይነ-መረብ መገናኛ ብዙኃን ውስጥ በማካተት በህጋዊነት ለመስራት የሚያስችል ፍቃድ በዛሬው ዕለት መስከረም 28/2017 ዓ.ም አግኝተናል።
ይህ ለጌዴኦ ሚቹ ዕድል በመሆኑ ከተለያዩ ሚዲያ ተቋማት ጋር በመቀናጀት ከዞኑ አልፎ ክልልን እንዲሁም የኢትዮጵያን እምቅ የተፈጥሮና ሰው ሠራሽ ጸጋዎች ለዓለም በማስተዋወቅ የበኩላችንን ለመወጣት ጥሬት የሚናደርግ መሆኑን እገልፃለሁ።
የDaraaro Media and Communication Advertising Service መስራችና ባለቤት አማኑኤል ብርሃኑ ጅሎ




4 comments
berta 😍😍✌️
በጣም አመሰግናችኃለሁ በጋራ ተጋግዘን እንሰራለን 🙏
ይገበዋል!!
መልካም ተግባር ነው ….#በርታ …