banner

ታላቅ መንፈሳዊ የንግስ ወደ ዝቋላ አቦ ገዳም

እንኳን ለፃድቁ አቡነ ገ/መንፈስ ቅዱስ አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳቹሁ።

እነሆ ወደ ዝቋላ ገዳም እና በችግር ውስጥ ላሉት አባቶች እንድረስላቸው እንላለን

ማህበራችን ወደ ዝቋላ አቡነ ገ/መንፈስ ቅዱስ ወደ ገዳሙ ጉዞን አዘጋጅተናል

በዚህም ጉዞ በገዳማቱ የሚገኙት አባቶች ብዙ መከራ ከአመታት በፊት የተፈራረቀባቸው ሲሆን ገዳማውያኑን ለማገዝ ሆነ ከጎናቸው ለመቆም የተዘጋጀ የጉዞ ፕሮግራም መሆኑን እየገለፅን ሁላቹሁም ምዕመናን አብረን እንድንጓዝ ማህበራችን ጥሪውን ያቀርባል ።

አባቶቻችንን ከጎናቸው ለመቆም የሚደረግ ልዩ ጉዞ በመሆኑ ሁሉም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ነኝ ያለ ከዝቋላ ገዳም በረከትን እንዲቀበል ጥሪያችን ነው ።

ደውለው ይመዝገቡ 09 47 15 15 15

መነሻ ቦታ :-

1. መስቀል አደባባይእስጢፋኖስ ቤ/ክን ፊት ለፊት

2. ሐይሌ ጋርመንት አደባባይ

Leave a Comment