banner

በአሜሪካ 2024 የአፍሪካ ኢምፓክት አዋርድ ተሸላሚዎች #FastMereja l የ2024 የአፍሪካ ኢምፓክት አዋርድ ስነ ስርአት

በአሜሪካ 2024 የአፍሪካ ኢምፓክት አዋርድ ተሸላሚዎች #FastMereja l የ2024 የአፍሪካ ኢምፓክት አዋርድ ስነ ስርአት ሜሪላንድ በሚገኘውና ኢትዮጵያዊያን በባለቤትነት በሚያስተዳድሩት ሜትሮ ፖይንትስ ሆቴል ትላንት እሁድ ኦክቶበር 13/2024 ምሽት በድምቀት ተከናውኗል። በዚህም መሰረት:- በሙዚቃ ዘርፍ
🏆 አስቴር አወቀ፤ በጋዜጠኝነት ዘርፍ
🏆 ጋዜጠኛ መዓዛ ብሩ በቢዝነስ ዘርፍ
🏆 ርብቃ ኃይሌ በስፖርት ዘርፍ
🏆 አትሌት ትዕግስት አሰፋ እና አትሌት ጉዳፍ ፀጋዬ





Leave a Comment