banner

ውጤት ገምቱ?

በ2025 የሞሮኮ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ 4ኛ የምድብ ጨዋታ ኢትዮጵያ ጊኒን ትገጥማለች።

10 comments

Sadat Gunners October 15, 2024 - 6:35 pm

Over 3.5 genia

Reply
Ashenafi Habte October 15, 2024 - 6:35 pm

ጊኒ 5 ኢቲ1

Reply
Kibru Doge October 15, 2024 - 6:36 pm

ከመጨረሻ አንደኛ ነዋ😏

Reply
Mili Catho Manche October 15, 2024 - 6:36 pm

ኢትዮጵያ 2 – 1 ጊኒ

Reply
Habteweld Birhanu October 15, 2024 - 6:36 pm

ተጋባዥ ሀገር አድርገው ካላሳተፏት ተስፋ የለንም🤔

Reply
Abdisa Gechera October 15, 2024 - 6:40 pm

ይሄንን መገመት በጣም ቀላል ነው ኢትዮጲያ ላይ የሚገባውን የጎል መጠን ባልወስንም ትሸነፋለች🙄

Reply
Besufekad Yhun October 15, 2024 - 6:40 pm

❝ማንቺስተር ዩናይትን የማይሸነፈው ካልተጫወተ ብቻ ነው ❞ ያለው ማን ነበር ?

anyways ወደ ውጤቱ ስንገባ የኛዋ መከረኛ ኢትዮጵያ 1:4 ጊኒን ያልቃል አንዷ ጎል እራሱ ታጠራጥረኛለች 0 ልትሆን ትችላለች 💔

Reply
Âbű Ķî October 15, 2024 - 6:40 pm

ኢትዮ 1 _ጊኒ 2

Reply
Addisu Yenealem October 15, 2024 - 6:40 pm

ጊኒ 8 ኢትዮጲያ 1

Reply
ጥቁር ሀበሻዊ October 15, 2024 - 6:41 pm

ጊኒ 3 -1 ኢትዮጵያ

Reply

Leave a Comment