0
#FastMereja I የቶማሥ ሣንካራ ሃገር ቡርኪናፋሶ ከየአሁኑ ፕሬዝዳንታቸው ካፒቴን ኢብራሂም ትራዎሬ ጋር የማሽነሪ የማምረት ሥምምነት አድርገናል ሲል ኢትዮጵያዊው ኢንጂነር ቤጃይ ኔርሽ ናይከር ገለፀ።
ስምምነቱ ፋብሪኬሽን ኢንጂነሪንግ ኢንደሥትሪያላይዜሽንን፣ ግብርናን፣ ኢንዱሥትሪን፣ ሥማርት ፋርሚንግን…. ወዘተን ያሣልጣል ተብሏል።





10 comments
ቢጃይ the hero
ይመቸው
አቦ ይመቸው ይሄ ጀግና ❤️❤️
ተሎ ውሰዱን
ቢጂአይ great
ዋዋዋዋው እብራህም ትራውሬ
ቶማስ ሳንካራ የአፍሪካ ምሳሌ❤ ብሌዝ ኮምፖወሬ 😭 የምዕራብያን ተላላኪ ግን 😭❤”ሳንካራ❤❤❤
ብራቮ ቤጃይ
በአፍሪካ ሀገራት እንቨስት መድረግ በጣም የሚደገፍ ነገር ነዉ 👌 ነገር ግን እትዮጵያ የተማረ የሰው ሀይል , መልማት የምችል መሬት , በተፈጥሮ የታደለች ለእንቨስትመን ምቹ የሆነች ሀገር ለይ በደንብ እንቨስት አድርጉ 🤔
የዘመኑ ባለ-ሀብት
ለሀገሬ እንደ እብራሂም ትራዮሬ አይነት ቆራጥ እና ጀግና መሪ እንዲሰጣት እመኛለው