0
#FastMereja I በወላይታ ዞን ካዎ ኮይሻ ወረዳ ላሾ 01 ቀበሌ እና ኮይሻ ላሾ ቀበሌ በትናንትናው ዕለት በቀን 19/02/2017 ዓ.ም ማታ በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት 7 (ሰባት) ሰው የሞተ ሲሆን በ2 ሰው ላይና በንብረት ላይም ጉዳት ደርሷል።




7 comments
የኔ ደግ ፣የዋህ ፣ታታሪ ፣ደግ ህዝብ 😭
ምን ይሻለናል 😭
የዘንድሮው ተለዬ ምን ጉድ ነው
አቤቱ ምህረትህ ይብዛልን
እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጥ🥺🥺🥺
ነፍስ ይማር 💔
ነፍስ ይማር