0
#FastMereja I የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓመታዊው APEX Passenger Choice Awards 2025፣ ምርጥ የአፍሪካ አየር መንገድ “Best Overall in Africa award” በሚል ተሸልሟል፡፡
አየር መንገዱ በዚህ የሽልማት አሰጣጥ መርሓ ግብር ላይ በምርጥ የበረራ ላይ መስተንግዶ፣ በምርጥ የበረራ ላይ መዝናኛ አገልግሎት፣ በምርጥ የበረራ ላይ የምግብ እና መጠጥ አገልግሎት፣ በምርጥ የአውሮፕላን ውስጥ መቀመጫ ምቾት እንዲሁም በምርጥ የበረራ ላይ ገመድ አልባ ኢንተርኔት አገልግሎት ዘርፎች ከአፍሪካ ምርጡ አየር መንገድ በመሆን ተሸልሟል።



2 comments
የሀገር ኩራት 💪✈️✈️
ሌቦቹን የሚያጋልጥ ይጥፋ???🤔🤔 ህጋዊ ቪዛ ይዘህ ብር ካላመጣህ የራስህ ጉዳይ እያሉ ተጓዥ የሚያጉላሉትስ?