0
#FastMereja I በሥራ ቦታቸው ወሲባዊ ግንኙነት ሲፈጽሙ የሚያዙ የመንግሥት ሠራተኞች “ከባድ እርምጃ” እንደሚጠብቃቸው የኢኳቶሪያል ጊኒ ምክትል ፕሬዝዳንት አስጠነቀቁ።
ይህ የምክትል ፕሬዝዳንቱ ማስጠንቀቂያ የተሰጠው በመቶዎች የሚቆጠሩ የወሲብ ቪዲዮዎች በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ከተሰራጩ በኋላ ነው።
ቪዲዮዎቹ ከፍተኛ የመንግሥት ባለስልጣን የሆነውን ባልታዛር ኢባንግ ኢንጎንጋ የከፍተኛ ባለሥልጣናት ሚስቶችን ጨምሮ ከተለያዩ ሴቶች ጋር በቢሮው ውስጥ ወሲብ ሲፈጽም የሚያሳዩ ናቸው ተብሏል።
ኢንጎንጋ የአገሪቱ ብሔራዊ የፋይናንስ ምርመራ ኤጀንሲ ኃላፊ እና የአገሪቱ ፕሬዝዳንት ዘመድ መሆናቸው ተነግሯል።
በጉዳዩ ላይ የተከሰሱት ባለሥልጣን አስተያየት እንዲሰጥ ቢቢሲ ጥያቄ አቀርቧል።
ኢንጎንጋ በፌስቡክ ገጹ ላይ የእሱን የአንዲት ሴትን እና የልጆችን ፎቶ በመለጠፍ “ቤተሰብ ሁሉም ነገር ነው” የሚል ጽሁፍ አስፍሯል ሲል ኢትዮ ኤፍ ኤም ዘግቧል።

10 comments
ይሄማ የክብር #ዶክትሬት ሊሰጠዉ የሚገባ ሰዉ ነዉ ሆ ከ 400 ሴት በላይ እኮ ነው የተባለዉ
የሳቸውንም አቀብሎ ነው
በተለይ ለእርጉዟ ያረጋት 😴🔥🔥🔥
call him King Balthazar , king Solomon of our Generation .
በነገራችን ላይ የሃገሪቱ የህዝብ ብዛቷ 2 ሚሊዮን አይሞላም እና አብዘኛወቹ ከ18 ዓመት በታች ናቸው። ስለዚህ የሃገሪቱን 3% ሴቶች ፍላጎት ያሟላ ለጋስ ሰው ነው።
አስገድዶ የደፈራቸው ይመስል እሱ ብቻ ለምን ይከሰሳል?
ተባብረው ፆታዊ ብዝበዛ እኮ ነው የፈፀሙበት።
የኛ አገር ቢወጣ ከዚህ በእጥፍ ይበልጣል
What about Ethiopia
እሄን ጠንካራና ታታሪ ሰራተኝነቱን ከምን የመጣ እንደሆነ ቢጠይቁልን
እኛ ሀገር የተለመደው በር ዘግተን በጨለማ ውስጥ እስከመቼ ነው ቆይ በስራ ቦታ ምንጀምረው 😁
ሲሳይ አጌና በኢኳቶሪያል ጊኒ Version😁
የወንዶች ጉዳይ ሚኮራበት ምርጥ አባላችን 😀