banner

ታላቅ ምስራች እነሆ ደጇ የናፈቃቹሁ

ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ ወደ ታሪኳዊቷ ገዳም

አክሱም ፅዮን ማርያም

09 47 15 15 15 ማህበረ ጎዶልያስ የጉዞ ወኪል ።።

እግዚአብሔር ቢፈቅድ በወርሃ ህዳር 21 የእመቤታችንን አመታዊ ክብረ በዓል በአክሱም ፅዮን ለመጓዝ ቅድመ ዝግጅታችንን ጨርሰን ምዝገባ ላይ እንገኛለን።

የሰላሙ ሁኔታ እጅግ በደስታ የአክሱም ፅዮን ንግስታችን ልጆቿን ለመቀበል በታላቅ ደስታ ቅድመ ዝግጅቷን ጨርሳ እየጠበቀችን ነው ።

የጉዞ መንገዳችን ጥናት የተሞላበት በመሆኑ መንገዳችን የምናደርገው በአፋር ሚሌ በኩል ቀጥታ መቀሌ እንገባለን ።

ለቅድመ ዝግጅታችን ቀድመው ይመዝገቡ ምዝገባ ለጥቂት ቀናቶች ብቻ የሚቆይ ነው ።

መነሻ ቦታዎች

1.መስቀል አደባባይ ቅዱስ እስጢፋኖስ

2. ፒያሳ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤ/ክን

3. መገናኛ ደራርቱ ህንፃ

4. አባ ኪሮስ ጣፎ አደባባይ

የምዝገባያ ቢሮ አድራሻ:

1.ቅዱስ ቂርቆስ ቤ/ክን ጎዶልያስ መዝሙር ቤት

2 .ጎፋ ቅዱስ ገብርኤል

3. ፒያሳ ቅዱስ ጊዮርጊስ

4. ጀሞ ቅዱስ ሚካኤል

በአሉበት ሆነው መታወቂያ በቴሌ ግራም በመላክ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአካውንት ትኬት መቁረጥ ይችላሉ ።

ይደውሉ 09 47 15 15 15

ማሳሰቢያ :- ይህንን ጉዞ የትኬት ከፍለው መጓዝ ለማይችሉ ከደብረ ሊባኖስ እንዲሁ ከዝቋላ ገዳማት አባቶች እና እናቶች በጉዛችን ስለሚሳተፉ አቅመ ደካሞች የትኬታቸውን በመቻል በረከት እንድትሳተፉ በአክሱማ ፅዮን በእመቤታችን ስም እንማፀናለን ።

2 comments

Hailu Deneke November 7, 2024 - 11:17 am

የጉዞ አዘጋጆች አትምጡብን ስትባሉ ስሙ እንጂ አታሰድቡን።

Reply
Neguse Yetena November 7, 2024 - 11:22 am

ኧረባካችሁን የምን ጉዞ ነው? ሰንሰለቱ በጥሰውት የለምእንዴ ታድሶውያን ሳይመለሱ የተጓዘ ጥቁር ውሻ ይውለድ።

Reply

Leave a Comment