banner

ከአርቲስት ገነት ንጋቱ እና ከረ/ፕሮፌሰር ሙሉጌታ ጀዋሬ የትዳር ህይወት ምን ትማራላችሁ?

#FastMereja

10 comments

Tg Disha November 10, 2024 - 7:54 pm

እኔ ሚታየኝ የገኒ ጥንካሬ ነው ልጆቿን ከፈጣሪ ቀጥሎ ሰብስባ ያኖረች የሴት ጀግና ሁሌም ክበሪ ያሰብሽው ይሳካልሽ በልጆችሽ ማዕረግሽን ለማየት ያብቃሽ
ረዳት ፕሮፌሰር ሙሉጌታ ጀዋሬ በቀሪው ዘመንህ ለልጆችህ ያቆይህ

Reply
አሜን የጥልሽ ልጅ November 10, 2024 - 7:55 pm

ይለያሉ 🥰🥰🥰🥰🥰

Reply
Asni Ye Burte Lig November 10, 2024 - 7:55 pm

ወይ ጉድ ይሀው ግራ እየተጋባሁ ነው🤔🤔🤔

Reply
Alamir F Siraj November 10, 2024 - 7:55 pm

ምንም 😊

Reply
Assefa Marew November 10, 2024 - 7:55 pm

ፍቅራቸውን ለእኔ ቤተሰቦች ነው የተመኘውት😔

Reply
Helen Solomon November 10, 2024 - 7:56 pm

ህዝቡ አልገባውም እንጂ አስሬ ማዲያ ላይ እየመጡ አስታርቁን ሞሽሩን እያሉ ነው በቻይንኛ 🤣 ፓስተር ቸሬ ግባ 😔

Reply
Teddy Girma November 10, 2024 - 7:56 pm

ምርጡ የሰይፉ ሾው አንደበቱ ሲያምር ሙሉጌታ 🤌

Reply
Kidest Dejene November 10, 2024 - 7:56 pm

ትዳር ሰቅጣጭ እንደሆነ😏

Reply
Habtamu Beyene November 10, 2024 - 7:57 pm

ብዙም ትርጉም የሚሰጥ አይደለም ። ደጋግመው ስለ ልጆቻቸው ያነሳሉ ነገር ግን ለልጆቻቸው ብለው ታግሰው ተቻችለው አብረው መኖር አልቻሉም ። እኔ በግለ እንደ ትምህርት ሊወሰድ የሚችል ነገር አለ ብየ ለመውሰድ እቸገራለሁ ።

Reply
Meseret Seleshi November 10, 2024 - 7:59 pm

Ke mesmesal wuchi. Menim bestrjina.mida..ley meshkormem..inde adis fikregna.

Reply

Leave a Comment