👉
👉 በገጠር ያለችው እናታችን በዓታ ለማርያም ትጣራለች ልጆቼ ድረሱልኝ ቤቴንም ሥሩልኝ ትላለች።
👉 #በከምባታ_ጠምባሮና_ሀላባ_ሀገረ_ስብከት_በጠምባሮ_ልዩ_ወረዳ_ለምትገኘው_የጎፎሬ_ደብረ_መንክራት_በዓታ_ለማርያም_ቤተክርስቲያን።
🤲 #ከ100 ብር ጀምሮ 🤲 🤲 5,000 ሰዎች የቅማችንን ለበዓታ እናታችን ብንረዳ 500,000 ይሆናል መሠረት ሥራው ለማስጀመር ይበቃና
ቦታው ላይ ጥቂት ምዕመናንና አንድ ካህን ብቻ የሚገኙበት በመብረቅ የተካለለችው ተአምራዊቷ የጎፎሬ ደብረ መንክራት በኣታ ለማርያም ቤተ-ክርስቲያን አዲስ ለሚሠራው ህንፃ ቤተክርስቲያን በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገረ የምትገኙ ውድ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች ምዕመናንና ምዕመናት እንደ እግዚአብሔር መልካም ፈቃድ የመሠረትና የፖድ ቁፋሮ ተጠናቋል እስከ ታኅሣሥ በኣታ ድረስ የእመቤታችን ቤተ መቅደስ የመሠረት ሥራ ለመጀመር ጥረት እያደረግን እንገኛለን እናንተም የበኣታ ለማርያም ህንፃ ቤተ ክርስቲያን የመሠረት ግንባታ ለማከናወን የበኩላችሁን ድጋፍ እንድታደርግልን በእመቤታችን በድንግል ማርያም ስም እንጠይቃለን።
👉 የየህፃ ሥራው መሠረቱ አስፈላጊ ግብአቶች፦
ፌሮ ብረት ብዛት የአንዱ ዋጋ ድምር
ባለ 8 50 800 40,000
12 50 1,200 60,000
14 70 1,600 112,000
16 50 1,700 119,000
ሲሚንቶ 40 ኩንታል 2,000 80,000
አሸዋ 2 ቢያጆ 30,000 60,000
ጠጠር ባለ 02 2 ቢያጆ 35,000 70,000
ስሆን ጠቅላላ ድምር= 541,000።
👉 ተስፈኞች የቤተ ክርስቲያን አካውንት ቁጥር፦
1000624326281 ንግድ ባንክ።
3621111079916110 ዓባይ ባንክ።
👉 ለበለጠ መረጃ ስልክ፦ 0933055802 0911414852።
👉 ከበረከቱ የሚትሳተፋ ደረሰኙቹንና ስለ ቤተ ክርስቲያን ሥራ በማኅበረም ሆነ በግለሰብ ለማውራት የምትፈልጉ በሀገር ውስጥና በባሕር ማዶ ያላቹ ምዕመናንና ምዕመናት ከላይ ባሉት ቁጥሮች በቴሌግራም፣ በኢሞና ዋትሳፕ ላኩልንና አውሩን።



