banner

ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ ወደ አክሱም ፅዮን ገዳም

09 47 15 15 15 ማህበረ ጎዶልያስ የጉዞ ወኪል ።።

እግዚአብሔር ቢፈቅድ በወርሃ ህዳር 21 የእመቤታችንን አመታዊ ክብረ በዓል በአክሱም ፅዮን ለመጓዝ ቅድመ ዝግጅታችንን ጨርሰን ምዝገባ ላይ እንገኛለን።

🌹 የምንሳላማቸው በረከት የምንቀበልባቸው ገዳማት

👉አክሱም ፅዮን ማርያም
👉አቡነ የምአታ ( ገረዓልታ
👉አቡነ መድኀኒነ እግዚእ
👉ቆርቆር ማርያም
👉ደብረ ዳሞ አቡነ አረጋዊ
👉አብርሀ ወ አፅብሀ
👉ማህበረ ዶጌ(እየሱስ ክርስቶስ ጽዋ የጠጣበት ገዳም
👉አፅቢ ኣምባ ቅ/ሚካኤል
👉አዲኳውና ኪዳነምህረት
👉አቡነ ኤዎስጣጢዎስ ገዳም
👉አቡነ ሰላማ ገዳም
👉ተንስሓ ኪዳነምህረት
👉ቅዱስ ያሬድ ገዳም
👉አቡነ ዘረዓብሩክ ገዳም (ለ42 ዓመት የፀለዩበት
👉አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ገዳም
👉ተዓምረኛው አቤል ገዳም
👉ድጉም ስላሴ
እና ሌሎችም ገዳማት ተሳልመን ፀበላቸውን ተጠምቀን፣ተባርከን፣ከቃልኪዳናቸው በረከትን የምንካፈልበት ታላቅ የንግስ እና የበረከት ጉዞ ነው

በአሉበት ቦታ ደውለው መመዝገብ ይችላሉ

መነሻ ቦታዎቻችን

1. መስቀል አደባባይ ቅዱስ እስጢፋኖስ

2. መገናኛ ደራርቱ ህንፃ ስር

3. ጣፎ አደባባይ

ለበለጠ መረጃ 0947 15 15 15

1 comment

Sha Ti November 13, 2024 - 9:25 am

#Nomore ነው ወይ??
*******************

Reply

Leave a Comment