banner

አርቲስት ገነት ንጋቱ እና ረ/ፕ ሙሉጌታ ጀዋሬ ስለ ፍቺ ፍቅር ያወሩት በሁለት ቀን ውስጥ አንድ ሚሊዮን ተመልካች አግኝቷል።

10 comments

ዮሀንስ ፍቅሬ November 13, 2024 - 6:58 pm

ከተመቸኝ ንግግር

እኔም ዘገየሁ እሷም ፈጠነች ተላለፍን💔

ገነት ግን ሌላ ቀምሳለች ጣፍጧታልም 😑ታስታውቃለች

Reply
Fuad Siraj November 13, 2024 - 6:59 pm

ሰይፋ ሀሳቡ ተሳክቷል

Reply
Ethiopia Ashenafi November 13, 2024 - 6:59 pm

የተፋቱ ሰዎችን ዳግም የመገናኘት ተስፋ ያለመለመ ፕሮግራም ነው።

Reply
Séßlé Tîlàÿè Gt November 13, 2024 - 6:59 pm

ፍቺ ይለምልም😌

Reply
Senty Negn November 13, 2024 - 6:59 pm

ምን አገባን😒

Reply
Melat Nigussie November 13, 2024 - 7:00 pm

ስለዚህ ተፋቱ ነው?

Reply
Emmahus Wd November 13, 2024 - 7:02 pm

እነሱ ሰዎች ለምን አብሮ አይኖሩም እንዋደዳለን የሉ የለ? የምን እዬዬ ነው

Reply
ሠላምለሀገሬ ሠላምለሀገሬ November 13, 2024 - 7:03 pm

የሤቶችን ጥቃት ከሴቶች ጎን በመቆም እከላከላለው እኔም ሴት እህት አለችኝ

Reply
Markebu Adem Jarso November 13, 2024 - 7:03 pm

ብታረቁ 300 ሰውም አያያቸዉም 😀
ሀበሻነት መልካምነት 😊

Reply
Girum Yohannes November 13, 2024 - 7:03 pm

አወቅን እያለ አንዳንድ ሰዉ ምን እንደሚያስተምር አይታወቅም😭

Reply

Leave a Comment