banner

እስቲ ይቺን መረጃ አንብቡ

“የኮሪደር ፕሮጀክቶቻችን ትልቅ ሀብት የሚፈልጉ ናቸው። አምና ካቀድነው በላይ ግዙፍ እቅድ ስለሆነ የያዝነው፤ ከወረዳ እስከ ማዕከል ድረስ ያሉ የግብረ ኃይል አባላትም፣ ራሱ ተቋሙም ንቅናቄ አድርገን ካላስተካከልነው ሊፈትነን ይችላል” ሲሉ ገቢን በማሳደግ ረገድ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮን ጨምሮ ሌሎችም አካላት በልዩ ትኩረት ሊሰሩ እንደሚገባ አቶ ጃንጥራር አሳስበዋል።

1 comment

ምስክር ሁን November 13, 2024 - 7:41 pm

ይህ እኛን አይመለከትም

Reply

Leave a Comment