banner

ዋልያዎቹ ተሸነፉ

በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በታንዛኒያ አቻው 2 ለ 0 ተሸንፏል፡፡

በውጤቱ መሰረትም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከአምስት የማጣሪያ ጨዋታዎች በአራቱ ተሸንፎ፣ በአንድ ጨዋታ ነጥብ ተጋርቶ 10 ጎሎች ተቆጥረውበት ከ2025ቱ የሞሮኮ የአፍሪካ ዋንጫ ውጭ ሆኗል፡፡

10 comments

Tinsu Tinsina November 16, 2024 - 6:09 pm

የቀድሞው ጠ|ሚ መለስ ዜናዊ “ሜዳዉን ዳር ዳሩን እሩጡበት መሀሉን ደግሞ እረሱበት” ብሎ ነበር ሰሚ ታጣ 💁

Reply
Alelign Tegbu November 16, 2024 - 6:12 pm

አቶ መለስ እስቴዴሙ ተቆፍሮ ጤፍ ይዘራ ብለው ነበር

Reply
Asalefew Assefa November 16, 2024 - 6:13 pm

የግላቸው አይደል መሸነፍ

Reply
Semir Naser November 16, 2024 - 6:13 pm

ብሄራዊ ቡድናችን አሸነፈ የሚል ዜና ሳልሰማ ይሄው ተመለጥኩ 😩😩🥺🥺

Reply
Keyiru Handa Hanikebo November 16, 2024 - 6:13 pm

ይህን መረጃ እየፖሰተችሁ በትጨናቁ ምክንያቱም ውጤታቸውን የኢትዮጵያ ህዝብ ቀድሞም ያውቀዋል

Reply
Firomsa Feyissa November 16, 2024 - 6:14 pm

ኢትዮጵያ እግርኳስን ማቆም አለባት…ይሄን ኳስ ሜዳ ቆፍሮ ድንች🥔🥔 መትከል በጣም ጠቃሚ ነው😔😁

Reply
Mekonnen Haddush November 16, 2024 - 6:14 pm

ካሸነፉ ነበር የምንገረመው መሸነፍማ ብሄራዊ ቅርስ አደረግነውኮ።

Reply
Gift Lij Jesus November 16, 2024 - 6:15 pm

ምን ነበር የጠበቃችሁት ታድያ🤔 መሳተፉ እራሱ በቂ ከበቂም በላይ ነዉ።

Reply
Fasilo YeEnatu Lij Ethiopia November 16, 2024 - 6:15 pm

እና ምኑ ይገርማል👀 አዲስ ነገር ዘግብልን እንጂ

Reply
Marsha Mathewos November 16, 2024 - 6:17 pm

እንደምሸነፉ እናውቃለን #እኛ አፈርን በእናንተ X2

Reply

Leave a Comment