banner

ዛሬ ሕዳር 09/2017 ዓም ትልቁ የአፍሪካ ገበያ መርካቶ ያለው ድባብ።

#FastMereja





10 comments

Beti Fantaye November 18, 2024 - 9:01 am

ኢትዮጵያ ዘንድሮ የምር ሞተች ደግ አረጉ ከሽንኩርት ቸርቻሪ ደረሰኝ ሚጠይቅ ሆዳም መንግስት

Reply
የቋራው ካሳ November 18, 2024 - 9:04 am

ወይ መርካቶ ምነው ግን ድክርት ያለ ትልቁ የሀገር ኢኮኖሚ ያረፈበት አይመስልም ኧረ አፈርን

Reply
Adi Aman November 18, 2024 - 9:05 am

በግድ ሀገር ከልዘረፍኩ የሚል ህዘብ የለበት ሀገር እትዮጵያ 🤔

Reply
Betty Kena November 18, 2024 - 9:10 am

እንዴት ያ ውርጋጥ ልጅ ስልጣን ላይ ወጣ? እሺ ሸውዶን ወጣ እንበል ግን ግን ግን እንዴት እስካሁን ቆየ? ሁለቴ እንጀወድ? የማንረባ ከንቱዎች ነን።

Reply
Desalegn Alemu November 18, 2024 - 9:11 am

ለሚሰሩ ሰወች ቦታውን ትለቃላችሁ በቅርቡ ይፈርሳል

Reply
Mengistu Tesfaye November 18, 2024 - 9:11 am

ህጋዊ ዘራፊዎች የህዝቡን ደም የመጠጠው የመርካቶ ነጋዴ ነው

Reply
Mame Habeshawi November 18, 2024 - 9:14 am

አይ አትዮጵያ በሰንቱ ታልቅስ!!!

Reply
Abera Rock November 18, 2024 - 9:16 am

ደግ አደረጉ ግን ሚሰማው አካል አለ ወይ

Reply
Meyad Mamo Chala November 18, 2024 - 9:17 am

Wow good job your excellency pr minister Abiy Ahmed👏👏👏

Ahun bederesegn yiseruatal😋
Leebaa bicha nw miyaznew bezi seat!!!

Reply
Tokuma Deso November 18, 2024 - 9:21 am

ልቀቁልን እንሰራለን እኛ

Reply

Leave a Comment